የሰላም ጥሪ ለትግራይ

‎‎በመጀመሪያ ደረጃ የሚያስፈልገን ሰላም፣ ትብብር እና አብሮ መስራት ነው። በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዲቀሰቀስ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው አካላት ቢኖሩም፤ ጦርነት አውዳሚና ትርፍ የለሽ በመሆኑ እምቢ ብለናል። አሁንም ቢሆን ለሰላም፣ ለንግግርና ለውይይት በራችን ምንጊዜም ክፍት ነው። የራሳችንን ጥቅም መስዋዕት አድርገንና ተጎድተን እንኳ በትግራይ ዘላቂ ሰላም የሚመጣ ከሆነ ዋነኛ ፍላጎታችን እርሱ ብቻ ነው። እርስ በርስ መጠላለፍና መውደቅ ማንንም አይጠቅምም።

‎ይሁን እንጂ ለትግራይ ሕዝብ እውነተኛ መፍትሔ የሚመጣው የሕወሓት አመራሮች በወጣቶቻቸው ላይ እምነት ጥለው ለተተኪው ትውልድ ዕድል መስጠት ሲችሉ ብቻ ነው። የመደመር መንግሥት ዋነኛ መሻትና ግብ በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ላይ የሚታየው ልማትና ዕድገት በትግራይም ተደራሽ ሆኖ ማየት ነው።

‎‎#የጠሚሩምላሾች

#PMOEthiopia

Similar Posts