ተፈጥሮ ለአርባ ምንጭ ውበትን ለገሰች፤ ሪዞርቱ ደግሞ መድረክን አበረከተላት!
የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የግንባታ ሂደት – ከሰኔ 26/2015 ዓ.ም ➤ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም.
የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የግንባታ ሂደት – ከሰኔ 26/2015 ዓ.ም ➤ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም.
#PMOEthiopia#VisitEthiopia#EthiopiaDelivers
“ዛሬ ጠዋት ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማርን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ስላለው ትብብርም ተወያይተናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 72
Post Views: 149
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በሰጡት መግለጫ ዜጎች በነቂስ ወጥተው ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ድምፃቸውን መስጠታቸውን ገልጸዋል። እስከ እኩለ ሌሊት የቀጠለው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የድምፅ ቆጠራ ሂደቱ ታዛቢዎችና የፓርቲ ተወካዮች በተገኙበት እየተከናወነ መሆኑን የገለፁ ሲሆን የድምፅ ቆጠራው ተጠናቆ ውጤቱ ይፋ እንደሚሆን አመላክተዋል። ለተጨማሪ የመረጃ…
አረንጓዴ ዐሻራ፦“ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር መጠናቀቁን ምክንያት በማድረግ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጋራ ተሳትፈዋል። ማኅበራዊ ጉዳይ፦ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመትን እና የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ…
አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የኢፌዲሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን እና የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በጋራ በመተባበር የሁለተኛው ዙር የፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን መሰረታዊ አላማና ግቦችን፤ እንዲሁም በደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ላይ ለሚዲያ ባለሙያዎች ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥተዋል። አካባቢን ለመጠበቅ እና ጽዱ ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚዲያ ባለሞያዎች ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ለመፍጠር ከፍተኛ ሀላፊነት ያለባቸው መሆኑን ገልፀው…
Post Views: 76