የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት!!
በሁለትዮሽ መድረካችን ወቅት ላደረግነው ጥልቅ ውይይት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን አመሰግናለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሠረተው የሁለትዮሽ ግንኙነታችን እያደገ ቀጥሏል። ከዚህ በተጨማሪ የጋራችን የሆነው የብሪክስ መድረክ ሰፋ ላለ የኢኮኖሚ ትብብር እንድንሰራ በር ከፍቶልናል።

በሁለትዮሽ መድረካችን ወቅት ላደረግነው ጥልቅ ውይይት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን አመሰግናለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሠረተው የሁለትዮሽ ግንኙነታችን እያደገ ቀጥሏል። ከዚህ በተጨማሪ የጋራችን የሆነው የብሪክስ መድረክ ሰፋ ላለ የኢኮኖሚ ትብብር እንድንሰራ በር ከፍቶልናል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 111
ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል። ከሁሉም በላይ ደግሞ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ዜጎችና ጎብኝዎች የሚገናኙበት ሥፍራ መሆን ችሏል። ከቤተሰቦችና ሕፃናት፣ ከስፖርት ቡድኖችና ከሠርግ ተካፋዮች ጀምሮ እስከ ዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች፣ እንዲሁም የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች በቦታው ይገኙበታል። የወዳጅነት…
መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ። መልካም በዓል!የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት Post Views: 245
የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ግንቦት 14/2018 ዓ.ም መገናኛ ብዙኃን የዲሞክራሲ ሥርዐት ግንባታ አስቻይ መሠረተ ልማት ናቸው፡፡ መገናኛ ብዙኃን በሚዛናዊነት እና ገለልተኛነት የማገልገል ኃላፊነት ያለባቸዉ የዴሞክራሲ ተቋማት ናቸው፡፡ ኢትዮጵያም ይህንን መርሕ በሕገ መንግሥቷ ያረጋገጠች ሀገር ናት፡፡ ይህ ማለት ግን መገናኛ ብዙኃን የሚሠሩበት ሀገር እና የሚያገለግሉት ሕዝብ ብሔራዊ ጥቅም አይመለከታቸዉም ማለት አይደለም፡፡ ገለልተኛነታቸዉ ሕጋዊ አሠራርን ከመጠበቅ፣ ለአንድ…
ወርቁም፣ ቡናውም፣ መልካም ስራ ወዳድ ሰውም፣ ተፈጥሮውም ያለው እናንተ ጋር ነው። ይሄ በኮትሮባንድ፣ በስርቆት እንዳይጠፋ ጠብቃችሁ ከባቢውን ለማልማት እና ለሌሎች ለመትረፍ እንድትተጉ አደራ እላለሁ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 94
#PMOEthiopia#GreenLegacy#አረንጓዴዐሻራ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 38