የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የላይቤሪያ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ የነገ ብሩህ ተስፋ እየተሰራባት ወደ ምትገኘው ምድረቀደምት ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጡ።
በቆይታዎ እጅግ ፍሬያማ ወይይት እንደሚኖረን እምነቴ ነው።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“የላይቤሪያ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ የነገ ብሩህ ተስፋ እየተሰራባት ወደ ምትገኘው ምድረቀደምት ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጡ።
በቆይታዎ እጅግ ፍሬያማ ወይይት እንደሚኖረን እምነቴ ነው።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

የቴሌኮም ዘርፉ ክፍት ሆኗል፣ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ተጠናቆ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ አሁን በስራ ላይ ይገኛል። ከ4 ዓመታት በፊት የቀረበው ጥሪ በተግባር እየተገነባ ነው! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers See less Post Views: 67
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 62
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 87
Post Views: 97
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረበውን የኢትዮጵያ ወጣቶች የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭን እንዲቀላቀሉ እና የክረምቱ ወቅት ከመጠናቀቁ በፊት የተሳታፊዎችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን ለማድረስ የተደረገውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተናጋጅነት በኢኒሼቲቩ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር ተካሂዷል። ይህ ዝግጅት የዘርፉን መሪዎችና ፖሊሲ አውጭዎች፣ የምስክር ወረቀት ያላቸውን የኢኒሼቲቩን ተመራቂዎች እና ወጣት ባለሙያዎችን በአንድነት…
ፕሬዚዳንቱ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክርቤቶች 4ኛ የሥራ ዘመን የጋራ ጉባኤ የመክፈቻ ንግግር ላይ እንዳሉት በበጀት ዓመቱ በኢኮኖሚ ዘርፍ ከሚደረጉት ጥረቶች በታክስ መረቡ ያልገቡትን ወደታክስ መረቡ በማስገባትና አዳዲስ የታክስ ምንጮችን በማካተት አጠቃላይ የመንግስትን ገቢ 1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ለማድረስ ይሰራል ብለዋል፡፡ ከታክስ የሚሰበሰበው ገቢ አጠቃላይ የሃገር ውስጥ ገቢ የሚኖረው ድርሻ 8 ነጥብ 3 በመቶ…