Similar Posts
በተባበረ ክንድ የኢትዮጵን ብልፅግና እዉን እናደርጋለን፡፡ ‘
Post Views: 1,375
“የቀጣናችን ውህደትና የንግድ ትስስር ከመሠረታዊ የሸቀጥ ምርቶች የተሻገረ ልማትን እንድናፋጥን የሚያስችለን በመሆኑ፣ ለአህጉራችን የወደፊት ጉዞ እጅግ ወሳኝ ሚና ይኖረዋል።”
”የቀጣናችን ውህደትና የንግድ ትስስር ከመሠረታዊ የሸቀጥ ምርቶች የተሻገረ ልማትን እንድናፋጥን የሚያስችለን በመሆኑ፣ ለአህጉራችን የወደፊት ጉዞ እጅግ ወሳኝ ሚና ይኖረዋል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም Post Views: 30
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
Post Views: 37
የሉዓላዊነት ልብ – ክፍል 1
Post Views: 51
ቃል በተግባር!
Words In Action! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 48
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የዱባይ ገዢ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ምክትል ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ግርማዊ ሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱምን አግኝቼ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። በሁለቱ ሀገሮቻችን እና ሕዝቦቻችን መካከል ስላለው ጠንካራ የቢዝነስ፣ ትምህርት እና ባህል ትስስር ተነጋግረናል። ከዚህች ጠንካራ፣ ውብ እና ጽኑ ከተማ ጋር ያለን ትስስር በቀጣይ ጉብኝቶችም ይጠናከራል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 69

