የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ የጀርመን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉልን በኢትዮጵያ እና ጀርመን መካከል ያለንን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“ዛሬ የጀርመን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉልን በኢትዮጵያ እና ጀርመን መካከል ያለንን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡38ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎችየሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባው ዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ለማፅደቅ በተዘጋጀው አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተደረገው የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት የ1.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚያስገኝ ሲሆን…
ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጋር በመተባበር የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ፖሊሲ ላይ ለሁለት ቀናት የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ላይ ሚኒስትር ዴኤታዋ እንዳሉት የሰብአዊ ድጋፍ ጠባቂነት አመለካከትን መየቀር የመገናኛ ብዙኃንና የኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ኃላፊነት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ትልቅ አቅም፣ሐብት ያላት ሃገር ናት ያሉት ሰላማዊት ካሳ…
“ልክ እንደ ሕንድ፣ እራሳችንን ከውስጥ በማጠናከር እና ከአለም ጋር በመተሳሰር እናምናለን።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
ዛሬ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ትዕይንቶች ተደርገዋል። ሕዝቡ በዚህ ትዕይንተ ሕዝብ ላይ ለሰላም ያለውን አቋም በድጋሚ ገልጿል። ፀረ ሰላምና ተላላኪ ኃይሎች በሚፈጽሙበት ግፍ ተማሯል። በደሙና በላቡ የገነባቸው መሠረተ ልማቶች ‘የአንተ ነን’ በሚሉት የጠላት ተላላኪዎች ሲፈርሱበት በአይኑ አይቷል። ልጆቹ ከትምህርት፣ ከብቶቹ ከግጦሽ እየተከለከሉ እጅ ከወርች ታስሮ ከርሟል። በዚህ የተነሣ ተላላኪዎቹን ጽንፈኞች ለመታገል ቆርጦ የተነሳው ሕዝብ…
በ1913 በዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ዘመን የኢትዮጵያ ፖሊስ በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ተመሠረተ። በ1963 ከጣሊያን ወረራ በፊት የመዲናዋን ፀጥታ ለማስጠበቅ የተቋቋመዉ የፖሊስ ሃይሉ “የከተማ ዘበኛ” በመባል ይታወቅ ነበር። የቀድሞ የከተማ ዘበኛ የአሁኑ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እራሱን አዘምኖና ተጠናክሮ ከምንጊዜውም በላይ ለዜጎች ደህንነት እየሰራ ይገኛል። የወንጀል ድርጊት ከዘመኑ ጋር እየረቀቀና እየተወሳሰበ በመምጣቱ ይህን ለመከላከልና ለመመርመር የሚያስችል አቅም መፍጠር…
ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! በአንድ ጀንበር 567 ሚሊየን ችግኝ ተክለናል! በታሪካዊ ቀን ታሪክ የማይረሳውን ስኬት አስመዝግበናል! አሳክተነዋል! #GreenLegacy Post Views: 627