“የፋይናንሻል ሴክተርን ማረቅ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ሚና ይጫወታል “
መጋቢት 18/2018 ዓ.ም መንግስት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ለኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ የሆነውን የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ በሰጠው ልዩ ትኩረትና ባደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነዉ፡፡ ዘርፉን ይበልጥ ተወዳዳሪ ለማድረግ የተከናወኑ የሪፎርም ስራዎችም ሀገራዊ የምርት አቅምን ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አድርጓል፡፡ መንግስት ስር ነቀል የፖሊሲ ክለሳ በማድረጉ የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እንዲያንሰራራ ምቹ መደላድል ፈጥሯል፡፡ የፖሊሲዉ ዋና…
Post Views: 1,512
በግብርና ዘርፍ ያገኘናቸው ስኬቶች በኢንዱስትሪው ዘርፍም በመደገም ላይ ናቸው። የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሀገር በቀል አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም አሳድጓል ንቅናቄው ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን በጥራትና በብዛት ለማምረት እንዲሁም የግብርና እና ማዕድን ምርቶች ላይ ዕሴት ጨምሮ ለገበያ ለማቅረብ አዲስ ምዕራፍም ከፍቷል።በተለይ በጎጆ ኢንዱስትሪ የተጀመረው የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ አካል የሆነው የገቢ ምርቶችን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 66
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 132
የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ያቀፋቸዉ መሰረተ ልማቶች -በዚህ ኘሮጀክት ላይ ከ48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ የመንገድ ልማት -4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ መንገዶች፣ -96 ኪ.ሜ ሰፋፊ የእግረኛና 100 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገዶች፣ -5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ -48 የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን የሚያሳልጡ የአውቶቡስ እና የታክሲ ተርሚናሎችንና መጫኛ ማውረጃ ስፍራዎች፣ በጥቅሉ ከ 240 ኪ.ሜ በላይ የሚሆን የመንገድ እና ተያያዥ መሰረተ…