ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን በብሔራዊ ቤተመንግሥት ዛሬ ተቀብለዋል።
ጉብኝቱ የወል ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እንደሚያካትት ይጠበቃል።
ለተጨማሪ መረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ጉብኝቱ የወል ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እንደሚያካትት ይጠበቃል።
ለተጨማሪ መረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

በ5.7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ይህ ሁሉን አቀፍ ፕሮጀክት፤ የኦሎምፒክ ደረጃን ያሟላ የመዋኛ ገንዳ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ የእግር ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ፣ የእጅ ኳስ እና የሜዳ ቴኒስ ሜዳዎችን እንዲሁም የ800 ሜትር የሩጫ ትራክን፣ ዘመናዊ የቤት እና የዉጪ ጂም ጨምሮ በርካታ ዘመናዊ የስፖርት መሰረተ ልማቶችን ከማህበረሰብ አገልግሎቶች ጋር አቀናጅቶ የያዘ ነው። ልማቱ ሁሉንም የእድሜ ክልሎች ታሳቢ ያደረገ ሲሆን፣…
ባለፉት የሪፎርም ዓመታት ሕገ መንግሥታዊነትን ለማረጋገጥ፣ የመብቶችን ጥበቃ ለማስፋትና የሕግ የበላይነትን ለማስፈን የሚያስችሉ ሰፋፊ የሕግና ተቋማዊ ማሻሻያዎች የተደረጉ ሲሆን በዚህ ሒደት ከተለዩት ቁልፍ ሕጎች መካከል አንዱ የወንጀል ሥነ ሥርዓት የሕግ መድብሉ ነው። የ1954 የወንጀል ሥነ ሥርዓት ሕጉ ለበርካታ አሥርት ዓመታት በሥራ ላይ የቆየ በመሆኑ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገ መንግሥት እና ከወንጀል ፍትሕ ፖሊሲ እንዲሁም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 99
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 65
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 64
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 90