Similar Posts
ወቅታዊ መረጃ
ሃገራችን ኢትዮጵያ በያዝነው ሳምንት መጨረሻ የሚካሄደውን የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ከወትሮው በላቀ መልኩ በድምቀት ለማስተናገድ አስፈላጊውን ሁሉ ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ እንግዶቿን ለመቀበል ዝግጁ ሆናለች። ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ኅብረት ምስረታም ሆነ ከተመሰረተ በኋላ ከሌሎች የአፍሪካ ሃገራት ጋር በመሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጋለች። የኅብረቱ መቀመጫ እንደመሆናችንም በየዓመቱ የሚካሄዱ የአስፈጻሚዎች እና የመሪዎች ስብሰባዎችን በድምቀት ስናስተናግድ ቆይተናል። የአፍሪካ ኅብረት ሃገራችን ኢትዮጵያ ለፓን…
በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው ሳምንታዊ መግለጫ አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ከገባች አምስት አመታት ተቆጥረዋል። በዚህ የለውጥ ዓመታት ይሆናሉ ተብሎ ያልታሰቡ በርካታ ድሎች ተመዝግበዋል። በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካ ዘርፎች አገራችንን ወደፊት ሊያስፈነጥሩ የሚችሉ…
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ
Post Views: 1,412
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ
Post Views: 357
በአንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ.ዴሌቦ ህልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለፁ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሰተላለፉት የሀዘን መግለጫ “አንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላዺሶ ጌ. ዴሌቦ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማለፋቸውን በታላቅ ኀዘን ሰማሁ። ነፍሳቸውን በዐጸደ ገነት እንዲያኖርልን እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንዲሰጥልን እመኛለሁ።” ብለዋል፡፡ Post Views: 161
