ኮሪደር ልማት ሥራ መፍጠር እና መፍጠን ዕሳቤዎችን በተግባር ያሳዩ ናቸው_ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ
ሕዳር 05/2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ በመልማት ላይ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፣የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ ሳሙኤል ሽጉጤ እንዲሁም የማዕከለዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ተዘዋውረው ምልከታ አድርገዋል። በሆሳዕና ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች በመደመር መንግሥት የተቀመጡትን የመፍጠር፣ መፍጠን እና መዝለል ዕሳቤዎች ተግባራዊነት ማሳያ ናቸው ሲሉ አቶ…
