መንግስት የኢትዮጵያን የእዳ ቀንበር መሰበር ችሏል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባለፉት ጥቂት ዓመታት መንግስት በወሰዳቸዉ ጠንካራ የሪፎርም ስራዎች ምክንያት ሀገሪቷ ላይ የነበረዉ የእዳ ቀንበር መስበር መቻሉን የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የመንግስትን የ2017 እቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም በአራት ዓመት ጊዜ ዉስጥ ኢትዮጵያ…
