የተሻገረ ምርትን ለማምጣት ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ሚና አለዉ!
ሚያዚያ 6/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዙሪያ በሰጡት ቃለ-ምልልስ፤ ዘርፉ የኢኮኖሚው ልብ እና የሀገር ሉዓላዊነት መሠረት መሆኑን በዝርዝር አብራርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹት፣ ኢንዱስትሪው ምርታማነትንና የኤክስፖርት መጠንን በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ የኢኮኖሚ ዕድገትን የማነቃቃት ልዩ አቅም አለው። በተለይም የጥሬ ዕቃ አቅራቢነትን ደረጃ በመለወጥ፣ እሴት በመጨመርና ምርቶችን በብዛትና በጥራት የማምረት አቅምን በማጎልበት ረገድ ዘርፉ…
