መገናኛ ብዙሃን በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችንና አዳዲስ የምርምር ስራዎችን በተገቢው መልኩ ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ።
መገናኛ ብዙሃን በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችንና አዳዲስ የምርምር ስራዎችን በተገቢው መልኩ ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ። መንግስት የሃገሪቱን ሰላምና ደህንነት ከማረጋገጥ ጎን ለጎን ትልቁ ትኩረቱ ምርታማነትን ማሳደግ በመሆኑ ሕብረተሰቡ ሙሉ ትኩረቱን ወደ ልማት እንዲመልስ ለማድረግ የመገናኛ ብዙሃን የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ ዛሬ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና…
