በኢትዮጵያ ውስጥ የጀመርነው እድገት ምንም ዓይነት ፈተና፣ ምንም ዓይነት እንቅፋት ያፈጥነዋል እንጂ አያስቆመውም። በኢትዮጵያ ውስጥ ተረጂነት ታሪክ ይሆናል።
#PMOEthiopia #ETAF90
“እናት በከፍታ፣ እናት በዝቅታ በእናትነቷ ልጆቿን ስለማትተው የኢትዮጵያ ልጆች ሀገራችን መተኪያ የሌላት እናት መሆኗን ተገንዝበን በጋራ በመደመር እንደ ትላንትናዎቹ ጀግኖች የኢትዮጵያን ጽናትና ልዕልና ማረጋገጥ ከሁላችንም የሚጠበቅ ይሆናል።” ETAF90 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication #EthiopianAirForce#AirForce#DefenseForce#militaryforce
በ #አረንጓዴዓሻራ መርሃ ግብር አማካኝነት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች በመታደስ ላይ ሲሆኑ፤ የተተከሉ ዛፎች እና የለሙ የሕዝብ መናፈሻዎች የከተማ አካባቢዎችን በእጅጉ በማስዋብ እና በመለወጥ ላይ ናቸው። ቀደም ሲል በኮንክሪት ግንባታዎች ተውጠው የነበሩ ስፍራዎች አሁን ወደ ምቹ የመኖሪያና ማራኪ አካባቢነት እየተቀየሩ ነው። እነዚህ አረንጓዴ ስፍራዎች አካባቢን በመጠበቅና የሥነ-ሕይወት ስብጥርን በማበልጸግ ረገድ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ ሲሆን፣ ጤናማና…
“ዛሬ የጀርመን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉልን በኢትዮጵያ እና ጀርመን መካከል ያለንን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
በኢትዮጵያ በመከናወን ላይ ያሉ የመኖሪያ ቤት ልማት ሥራዎች በቤተሰብ ደረጃ ደህንነታቸው የተጠበቀ፣ ዘላቂ እና አስተማማኝ መኖሪያዎችን በማስፋት የኑሮ ሁኔታን በማሻሻል ላይ ይገኛሉ ምንም እንኳን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት አሁንም ከፍተኛ ቢሆንም፥ የኢትዮጵያ መንግሥት መደበኛ የቤት አቅርቦትን ከማህበራዊ ድጋፍ ጋር በማቀናጀት ሰፊ ስራዎችን እየከወነ ይገኛል። ቀጣይነት ካላቸው የከተማ እና የህብረተሰብ ተኮር የቤት ልማት መርሃ ግብሮች በተጨማሪ፤ ዓመታዊው…
ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ምአዲስ አበባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ወርቁም፣ ቡናውም፣ መልካም ስራ ወዳድ ሰውም፣ ተፈጥሮውም ያለው እናንተ ጋር ነው። ይሄ በኮትሮባንድ፣ በስርቆት እንዳይጠፋ ጠብቃችሁ ከባቢውን ለማልማት እና ለሌሎች ለመትረፍ እንድትተጉ አደራ እላለሁ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ወርቁም፣ ቡናውም፣ መልካም ስራ ወዳድ ሰውም፣ ተፈጥሮውም ያለው እናንተ ጋር ነው። ይሄ በኮትሮባንድ፣ በስርቆት እንዳይጠፋ ጠብቃችሁ ከባቢውን ለማልማት እና ለሌሎች ለመትረፍ እንድትተጉ አደራ እላለሁ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ሰባት አመታት። ሶስት የጠቅላይ ሚኒስትር የሥራ ፈለጎች- ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ። እጅግ ብዙ ሥራ የጀመሩ እና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የአዳዲስ መዳረሻዎች ልማት። ሁሉም የኢትዮጵያን እጅግ ልዩ የተፈጥሮ እና የባሕል ሀብት የሚያሳዩ ስፍራዎች። ይኽቺ ድንቅ ሀገር ለጎብኝዎች አሳይተው አሳይተው የማይጨርሱት የተትረፈረፈ ሀብት ባለቤት ናት። Get to know the #LandOfOrigins #VisitEthiopia #DineForGenerations #ገበታለትውልድ #PMOEthiopia…
