አምራች ኢንዱስትሪው ከኢኮኖሚ ነፃነት እስከ ሉዓላዊነት ልብ !
“እኔ አምራች ኢንዱስትሪን የሀገራችን ‘የሉዓላዊነት ልብ’ አድርጌ ነው የምመለከተው ምክንያቱም አንዲት ሀገር በምግብ፣ በልብስና በመሰረታዊ ፍላጎቶቿ በሌሎች ላይ ተንጠልጥላ የምታወራው ሉዓላዊነት ሙሉ ሊሆን አይችልም። ላለፉት ዓመታት በንግድና በአገልግሎት ዘርፍ ላይ ብቻ ተንጠልጥለን መቆየታችን ስህተት እንደነበር በመገንዘብ፣ አሁን የጀመርነው ‘ኢትዮጵያ ታምርት’ ንቅናቄ ሀገራችን በራሷ አቅም ፍላጎቶቿን እንድታሟላና እውነተኛ የኢኮኖሚ ነፃነቷን እንድታረጋግጥ ታስቦ የተነደፈ ነው። ይህ የኢንዱስትሪ…
