“እንደ ሃገር የሚከናወኑ የልማት ተግባራት ትርጉም ባለው የኮሙኒኬሽን ስራ መደገፍ ይገባቸዋል፡፡”
ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን፣ በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር እንዲሁም በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደሮች ተገኝተው የተከናወኑ የልማትና የኮሙኒኬሽን ተግባራትን ምልከታ አድርገዋል:: በጉብኝቱ ወቅት በዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት የተሰሩ ስራዎች ለሌሎች አካባቢዎች በተምሳሌትነት የሚወሰዱ መሆናቸው ገልጸው…
