በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን ተከትሎ ትልቅ ምጣኔ ሃብታዊ ውጤት እንደሚያስገኙ ከታመነባቸው እርምጃዎች መካከል የነፃ ንግድ ቀጠናዎችን ማስፋፋት ተጠቃሽ ነው።
በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን ተከትሎ ትልቅ ምጣኔ ሃብታዊ ውጤት እንደሚያስገኙ ከታመነባቸው እርምጃዎች መካከል የነፃ ንግድ ቀጠናዎችን ማስፋፋት ተጠቃሽ ነው። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በመተባበር ያዘጋጁት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ጉብኝት መርሃግብር የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን በመጎብኘት ዛሬ ተጀምሯል። ጉብኝቱን የመሩት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) 55…

