Similar Posts
2 ቀናት ይቀራሉ!
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን እንተክላለን!ለትውልድ የሚተርፍ ቁምነገር እንሰራለን! Post Views: 460
ታሪክ መስራት ተጀምሯል
Post Views: 1,276
ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ 48 ቢሊዮን ዶላር ኢንቬስት አድርጋለች!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 66
ነሃሴ 17! 1 ቀን ብቻ ቀረን
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹#አረንጓዴ_አሻራ#600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 1,193
በባሌ ዞን በነበረን የሁለተኛ ቀን ቆይታ የወልመል ወንዝ የመስኖ ልማት እና ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ጉብኝት ባሻገር ወደ ባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሀረና ክላስተር በመገኘት ምልከታ አድርገናል። እነዚህ በግንባታ ላይ በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ያሉ ፕሮጀክቶች በሃረና ደን የሪራ ኢኮ ሎጅ እና ከባቢውን ብሎም የመመገብያ ስፍራዎችን፣ በእግር እና መኪና መንገዶች የቡና ሱቆችን፣ የምግብ አዳራሾችን እስከ ቱሉ ዲምቱ የከፍታ መወጣጫ ስፍራዎች የሚያካትቱ ናቸው። እነዚህ የልማት ሥራዎች ዘላቂ የቱሪዝም ፕሮጀክቶች የአካባቢ የሥራ ፈጠራ ዕድልን የሚያሰፉ እና የጎብኝዎችን ዕድል የሚያሰፉ በመሆኑ በልዩ ምልከታ የሚታዩ ናቸው።
Turtii keenya guyyaa lammaffaa Godina Baaleetti gooneen Misooma Jallisii Laga Walmal eebbifnee qonnaan bultoota achirraa fayyadaman edda daawwannee booda, piroojektii misooma tuuriizimii haaraa kilaasterii Harannaa gamaaggamuuf gara Paarkii Biyyaalessaa Gaarreewwan Baaleetti deebine. Piroojektiin wayita ammaa hojjetamaa jiru kun Loojii Ikkoo Harannaafi naannawaasaa akkasumas bakkeewwan tajaajila nyaataa, daandiiwwan lafoofi konkolaataa, suuqiiwwan bunaa, bakkeewwan kora Tulluu Diimtuu…
የኮሪደር ልማት ሥራችን ከተሞችን ውብ ገጽታ ከማላበስ የተሻገረ ነው ።
የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኮሪደር ልማት የከተማን ስታንዳርድ ለማስጠበቅ ዕድል የፈጠረ የከተማ መልሶ ግንባታ የ(Rehabilitation )ሥራ አካል ነው ። በኮሪደር ልማት ከተሞች የፍሳሽ መስመር ደረጃዎች እንዲሻሻል ፣የመሠረተ ልማት አውታሮችን (የቴሌ፣ የውሃ ፣ የመብራት .. ወዘተ) እንዲቀናጁ ፣የከተሞች ፕላን እና የህንፃዎች ንፅህና፣ ውበት፣ ቀለም፣ መብራት ደረጃ እና ስታንዳርድን ለማስጠበቅ አስችሏል ። በኮሪደር ልማቱ የተሠሩ የብስክሌት መንገዶች…
