Similar Posts
የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ
Post Views: 719
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ይፋዊ አቀባበል ሥነሥርዓት አድርገናል። ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት ካደረግን በኋላ ከልዑካን ቡድኖቻችን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል። በውይይታችን በኢትዮጵያ እና ህንድ መካከል እያደገ የመጣውን ትብብር እና የወል ቅድሚያዎች የሚያንፀባርቁ አዳዲስ የትብብር መስኮችን ቃኘተናል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በጉምሩክ የጋራ አስተዳደር ድጋፍ፣ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳታ ማዕከል ምስረታ የመግባቢያ…
የኮሪደር ልማት ሥራችን ከተሞችን ውብ ገጽታ ከማላበስ የተሻገረ ነው ።
የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኮሪደር ልማት የከተማን ስታንዳርድ ለማስጠበቅ ዕድል የፈጠረ የከተማ መልሶ ግንባታ የ(Rehabilitation )ሥራ አካል ነው ። በኮሪደር ልማት ከተሞች የፍሳሽ መስመር ደረጃዎች እንዲሻሻል ፣የመሠረተ ልማት አውታሮችን (የቴሌ፣ የውሃ ፣ የመብራት .. ወዘተ) እንዲቀናጁ ፣የከተሞች ፕላን እና የህንፃዎች ንፅህና፣ ውበት፣ ቀለም፣ መብራት ደረጃ እና ስታንዳርድን ለማስጠበቅ አስችሏል ። በኮሪደር ልማቱ የተሠሩ የብስክሌት መንገዶች…
ነሃሴ 17!3 ቀናት ቀርተውታል!
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንንለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹#አረንጓዴ_አሻራ#600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 1,281
