ኢትዮጵያ እየተከለች ነው፡፡


ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ (ዶ.ር) በአንድ ጀንበር #600_ሚሊየን_ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ላይ አሻራቸዉን አሳረፉ። Post Views: 182
እንደገና የፈካውን የጎንደር አብያተ መንግሥታት ዓለም አቀፍ ቅርስ ይመልከቱ፣ ታሪክ እና ጥበበ እድ የተገናኙበትን አስደናቂ የኢትዮጵያ የንጉሳዊያን ቅርስ የእድሳት መልክም ይጎብኙ። የተከናወነው እድሳት በአንድ አመት ጊዜ ብቻ እነዚህን ጊዜ የማይገድባቸው ቋሚ ምስክሮች አዲስ ሕይወት የዘራበት እድሳት ተከናውኗል። በጥንቃቄ ከታደሱት የታሪክ ሀብቶች መካከል 40,000 ስኴር ሜትር ላይ ባረፈ የአረንጓዴ ምድር ማስዋብ ሥራ የተከበቡት የአፄ ፋሲል፣ የአፄ…
ኅብረ ብዙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለኅብር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ጳጕሜን 4 የኅብር ቀን “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት ተከብሮ ይውላል፡፡ በእርግጥም የኅብር ቀን ኢትዮጵያውያን ዓመቱን ሙሉ ልናከብረዉ የሚገባ ነው፤ ኅብራችን ብዙ ነውና፡፡ በብሔር፣ በቋንቋ፣ በአመለካከት፣ በመልክዓ ምድር፣ በአመጋገብ፣ በአኗኗር ዘይቤ፣ በአለባበስ ወ.ዘ.ተ፡፡ ኅብራዊነታችን ሰፊ ነው፡፡ ይህ ኅብራችን ደግሞ ውበታችን፣ ሀብታችን፣ የደስታና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው፡፡…
ነሃሴ 17! 6 ቀናት ቀርተውታል! ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹 #አረንጓዴ_አሻራ #600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 176
ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንንለማሳረፍ ተዘጋጅተናል! #Ethiopia 🇪🇹#አረንጓዴ_አሻራ#600_ሚሊዮን_ችግኝ #Worldrecord #GreenLegacy Post Views: 1,186