የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ተኛ የስራ ዘመን የጋራ ጉባኤ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን የኢፌዴሪ መንግስት ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል።
አዲሱ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ የኢፌዴሪ ህገ መንግስትን ከቀድሞዋ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተረክበዋል።


አዲሱ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ የኢፌዴሪ ህገ መንግስትን ከቀድሞዋ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተረክበዋል።


Post Views: 217
“የተመራጩ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ።ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል ልባዊ ደስታዬንና መልካም ምኞቴን ልገልጽ እወዳለሁ። በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሕዝቦቻችን የጋራ ብልጽግና እንዲሁም ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሰረት እንዲሆን እመኛለሁ።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 39
“አረንጓዴ ዐሻራ የመበልጸግ ጉዞ አንዱ ሰበዝ! • ሥልጣኔ የነጠላ ተግባር ውጤት አይደለም፤ የአንድ ዘርፍ እድገትም ብቻውን አያሰለጥንም • የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራችን የአንድ ሰሞን ዘመቻ አይደለም፤ የአጭር ጊዜ ግብን ታሳቢ ያደረገ ቁንጽል እርምጃ አይደለም! • አረንጓዴ ዐሻራ፦ የትልቁ ዓላማችን አንድ ሰበዝ ነው። እንደ ሀገር የመበልጸግና የሁለንተናዊ እድገት ጉዟችን አካል ነው። አረንጓዴ ዐሻራ፤ ሌላኛው የሥልጣኔ መሰረት! •…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 67
አዲስ አበባ 54ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 54ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚውል ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የሰማንያ ሚሊዮን (80,000,000) ዩሮ ብድር ስምምነት ነው፡፡ ሁለተኛው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 30