“የፋይናንሻል ሴክተርን ማረቅ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ሚና ይጫወታል “
መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ/ም አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር በ2017 ዓ/ም ጉባኤው የሠራቸውን የሰላም እና ማሕበረሰብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች ለሕዝብ በስፋት ተደራሽ ይሆኑ ዘንድ በቂ የሚዲያ ሽፋን እንዲያገኙ ላበረከተው ሁሉን አቀፍ አገልግሎት በዛሬው ዕለት የዕውቅና እና የምስጋና ስጦታ በክብር አበርክቷል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸኃፊ ሊቀ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል የመገናኛ ብዙሃን ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው። Post Views: 46
“በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ ላይ በግልጽ የተቀመጠውን አካታች፣ ዘላቂ፣ ሰው ተኮር የከተማ ልማት ጽኑ አቋማችንን የኮሪደር ልማት ሥራችን ያንፀባረቀ ሆኗል። ከአዲስ አበባ ባሻገር በተለያዩ ከተሞቻችን የተተገበረው ሥራ የከተማ እንቅስቃሴን ያሻሻለ፤ ሕዝባዊ ስፍራዎችን እንደገና ያበለፀገ፤ የየአካባቢውን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ያጠናከረ እና የአካባቢን ለለውጥ አይበገሬነት ከፍ ያደረገ ነው። የመኖሪያ መንደሮችን በማቆራኘት እና በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ከተሞችን የኢኮኖሚ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በሰጡት መግለጫ ዜጎች በነቂስ ወጥተው ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ድምፃቸውን መስጠታቸውን ገልጸዋል። እስከ እኩለ ሌሊት የቀጠለው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የድምፅ ቆጠራ ሂደቱ ታዛቢዎችና የፓርቲ ተወካዮች በተገኙበት እየተከናወነ መሆኑን የገለፁ ሲሆን የድምፅ ቆጠራው ተጠናቆ ውጤቱ ይፋ እንደሚሆን አመላክተዋል። ለተጨማሪ የመረጃ…
የካቲት 20/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት አክብሯል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ እንደገለጹት፣ ከ130 ዓመታት በፊት አባቶቻችን ለትውልድ የሚተርፍ አኩሪ ታሪክ ሰርተው እንዳስቀሩ ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያን በወቅቱ ድል ሊቀዳጁ የቻሉበትን ዋና ምክንያት…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 80