የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ ምሽት ከአፍሪ ኤክሲም ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጆርጅ ኤሎምቢ እና ከባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጋር በአጋርነት፣ ዕድገት እና በአፍሪካ የወደፊት ዕድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።”



“ዛሬ ምሽት ከአፍሪ ኤክሲም ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጆርጅ ኤሎምቢ እና ከባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጋር በአጋርነት፣ ዕድገት እና በአፍሪካ የወደፊት ዕድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።”



Post Views: 71
ዘመናዊ የግብርና አሠራሮች የኢትዮጵያን ግብርና በመለወጥ፣ አርሶ አደሮች ምርትን እንዲያሳድጉ፣ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ እና ከተለዋዋጭ ሁኔታዎች ጋር እንዲላመዱ እያገዛቸው ነው። ከተሻሻሉ ዘሮች ወደ ተሻለ መስኖ እና ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራዎች በገጠሩ ማኅበረሰብ ውስጥ ያለውን ኑሮ እያጠናከሩ ይገኛሉ። ግብርና የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ቀጥሏል፣ ዕድገትን በማነሣሣት፣ ብልጽግናን በመደገፍ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ጉልሕ ሚና አሁንም…
“ኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች! በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል እሴቶቻችንን በማጎልበት እና በመደመር ፍልስፍና በመመራት፣ ለጽኑ ኅብረብሔራዊ አንድነታችን የማይናወጥ መሠረት ጥለናል። ታሪካዊውን ሀገራዊ ምክክር የመጀመር የታሪክ እጥፋት ተነስተን፣ የሁሉም ዜጎቻችንን ሕይወት ከሚለውጡ ሰው-ተኮር የኮሪደር ልማታችን፣ የበጎ ፈቃድ ስራዎቻችን እንዲሁም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብርን በተግባር እውን እስከማድረግ ድረስ፤ ሁላችንም…
ቢኒያም ኤሮ ፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሚዲያ ታሪክ ፈር ቀዳጁና የጥንቱ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን፣ የነበሩበትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ለመፍታት የለውጡ መንግሥት በዘርፉ ያደረገው ሪፎርም ተቋሙ ዓበይት የለውጥ እመርታዎችን እንዲያሳይ በር ከፋች ነበር ሲሉ አካፍለዋል። መዋቅራዊ ክፍተቶች፣ ግልጽ ያልሆነ ኤዲቶርያል ፖሊሲ፣ የብዝሃነትና ተደራሽነት ፈተና እንዲሁም የቴክኖሎጂ ኋላ ቀርነት ተቋሙን የፈተኑት ማነቆዎች…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተጨማሪ መረጃ👇https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 268
#PMOEthiopia#EthiopiaPrevails Post Views: 63