Similar Posts
የኢትዮጵያ ግብርና፦ ከእጅ ወደ አፍ ልምምድ ወደ ንግድ እና ሉዓላዊነት መሠረት
የግብርና ትራንስፎሜሽን ኢንስትቲዩት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ማንደፍሮ ንጉሴ፣ የግብርና ዘርፍ የለውጥ ጉዞን በተመለከተው ማብራሪያ፤ ኢትዮጵያ ስልታዊ ኢንቨስትመንቶችን እና ጉልህ ማሻሻያዎችን በማከናውን የሀገሪቱን የግብርና ዘርፍ ከነበረበት ከእጅ ወደ አፍ ልምምድ ተላቃ አሁን ላይ ከእርሻ ወደ ንግድ ብሎም የሉዓላዊነት መሰረት የተሸጋገረ መሆኑን አመላክተዋል፤ ለዚህም ከ10 ዓመቱ መሪ እቅድ ጋር የተጣጣሙ ስትራቴጂዎችንና የፖሊሲ ለውጦ ማዕቀፎችን በመንደፍ፤ የመንግሥት፣…
ምሁርነት በጊዜና በዘመን ላይ መሰልጠን ነው
“ምሁርነት በጊዜና በዘመን ላይ መሰልጠን ነው። ምሁርነት ከጊዜ ጋር ያለንን እሽቅድድም ሳይታለፉ፣ ሳይቀደሙ መኖር ማለት ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 67
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ያስጀመሩበት ሥነ ስርዓት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 71
በሙሁራን ውስጥ ያሉ እንቅፋቶች ምንድናቸው ?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 69
የጥንቃቄ መልዕክት!
ከክረምቱ ዝናብ ጋር ተያይዞ በአንድ አንድ የሃገራችን አካባቢዎች በደረሱ የመሬት መንሸራተትና የዉሃ ሙሌት ምክንያት የበርካታ ዜጎቻችን ሕይወት አልፏል፤ የአካል ጉዳትና የንብረት መውደም አደጋም ደርሷል፡፡በትናንትናው ምሽት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ ግሽሬ ጉዱ ሞና ሆሞ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ6 (ስድስት) ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የአካል…
በአዲስ አበባ እምብርት የተጀመረው ታላቅ ርዕይ፣ ዛሬ መላው ሀገርን አቅፎ፣ በተግባር እየተገለጠ፣ አዲስ ትውልድን ለከፍታ እያነቃቃ ይገኛል!
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን? #ገበታለሸገር#ገበታለሀገር#ገበታለትውልድ #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 48

