Similar Posts
“የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 151
በኢትዮጵያ ውስጥ የጀመርነው እድገት ምንም ዓይነት ፈተና፣ ምንም ዓይነት እንቅፋት ያፈጥነዋል እንጂ አያስቆመውም። በኢትዮጵያ ውስጥ ተረጂነት ታሪክ ይሆናል።
#PMOEthiopia #ETAF90 Post Views: 159
የኅብር ቀን
“ኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች! በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል እሴቶቻችንን በማጎልበት እና በመደመር ፍልስፍና በመመራት፣ ለጽኑ ኅብረብሔራዊ አንድነታችን የማይናወጥ መሠረት ጥለናል። ታሪካዊውን ሀገራዊ ምክክር የመጀመር የታሪክ እጥፋት ተነስተን፣ የሁሉም ዜጎቻችንን ሕይወት ከሚለውጡ ሰው-ተኮር የኮሪደር ልማታችን፣ የበጎ ፈቃድ ስራዎቻችን እንዲሁም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብርን በተግባር እውን እስከማድረግ ድረስ፤ ሁላችንም…
“ኢትዮጵያ መጠቀም ካለባት ቋንቋ ርቃ ስለማንነቷ አሳሳች ምስል ሲሳል፣ በዙሪያዋ ምን እየተከናወነ እንደሆነ እንኳን ሳታውቅ ቆይታለች”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 103
“የፋይናንስ አገልግሎት የባንክ ቅርንጫፍ ወደሌሉበት አካባቢ እየደረሰ ይገኛል”
ባልቻ ሬባ (ኢንጅነር) የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ Post Views: 117
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
መጪዉን የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓልን አስመልክቶ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታዎችን አበርክተዋል:: እንዲሁም በጸ/ቤቱ ድጋፍ ለሚያድጉ ሕፃናት የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ አበርክተዋል። Post Views: 84


















