የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ኢትዮጵያ 39ኛውን የአፍሪካ ህብረት እና 2ኛውን የጣልያን-አፍሪካ ጉባዔዎች የሚካፈሉ ከፍተኛ ልዑካንን ለመቀበል ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ ሆናለች። በከፍተኛ ጥራትና ዘመናዊ መልክ የተገነቡት ዓለም አቀፍ የስብሰባ አዳራሾች እና ደረጃቸውን የጠበቁ ምቹ እና ዘመናዊ የቱሪዝም መዳረሻዎች በታጀበው አዲሱ ገጽታችን፤ ቆይታዎ ከምንጊዜውም በላይ ልዩ እንደሚሆን እናረጋግጥሎታለን፡፡
ከጉባዔ አዳራሾች ባሻገር በአፍሪካውያን የሚመራውን አዲሱን የቱሪዝም ዘርፍ እድገት፣ ተሳታፊዎች እንዲመለከቱና ቆይታቸውን እንዲያራዝሙ ጥሪዬን አቀርባለው፡፡”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
