Similar Posts
በፖለቲካና በኢኮኖሚ መካከል ሚዛን መጠበቅ፣ ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት ያስችላል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 63
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት
የተቋማት ግንባታ እና ዝግጁነትን ማረጋገጥ የመንግሥት ዐበይት ኃላፊነቶች ናቸው። በዚህ የተነሳ ነው የሀገራችንን የፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ዘርፍ ለማጠናከር የታሰበባቸው ሰፋፊ እርምጃዎችን የወሰድነው።ዛሬ ከሰዓት በኋላ የተደረገው የሀገራችንን ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስ እና ሌሎች የፋይናንስ ዘርፍ ተቋማትን ያሰባሰበው የኢትዮጵያ “የፋይናንስ እመርታ” ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ያለውን የኢኮኖሚ ሪፎርም ጉዞ መለስ ብሎ ለመገምገም እና የመጪውን ጊዜ የቅድሚያ ምልከታ ለማስቀመጥ የረዳ…
የመደመር እሳቤ
“የመደመር እሳቤ ከህንድ ልምምድ ጋር የሚመሳሰል በኢትዮጵያው ላሊበላ እና በሕንዱ ታሚናል ፍልፍል አለቶች መካከል እንዳለው መወራረስ ያለ ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 100
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተጽፈው ለንባብ የበቁት መደመር፣ የመደመር መንገድ፣የመደመር ትውልድና የመደመር መንግሥት መጽሃፍት
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተጽፈው ለንባብ የበቁት መደመር፣ የመደመር መንገድ፣የመደመር ትውልድና የመደመር መንግሥት መጽሃፍት የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ከመነሻው ጀምረው እስከ ቀጣይ አቅጣጫዎች በግልጽ ያመላከቱ ናቸው። በመጽሃፍቱ የተነሱ ሃሳቦችም ትናንትን መለስ ብለን እንድንፈትሽ፤ የዛሬ እድልን እንድንጠቀምና ለመጪው ትውልድ ወረትን እንድናሸጋግር መንገድ ያሳዩ ናቸው። ከነዚህም ሶስቱ መጽሃፍት አሁን ላይ ከሕትመት ባሻገር በMedemer መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ ተተርከው ቀርበዋል።…
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሰሞን
Post Views: 22
መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ምአዲስ አበባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የሚከተሉትን አመራሮች በሚኒስትር ዴዔታነት ሾመዋል፦ PMOEthiopia የመደመርመንግሥት Post Views: 32
