Similar Posts
53ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 53ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአዋጅ ቁጥር 1294/2015 መሠረት ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ የሚቋቋም ሲሆን በዘርፉ ወጣቶችን ለማሰልጠንና ለሀገር ግንባታ ወሳኝ የሆኑ ምሁራንን…
ኢትዮጵያውያን መርጠዋል፤ ኢትዮጵያ አሸንፋለች!
ግንቦት 25 2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ከዜጎቿ የፈለገችዉን ኹሉ በፈለገችው ጊዜና ኹኔታ የምታገኝ ሀገር ናት፡፡ ለሀገራቸዉ የተጠየቁትን ሁሉ ለመስጠት ወደኋላ የማይሉ ዜጎች ስላሏት በእጅጉ ኮርታለች፡፡ ከዓድዋ እስከ ሕዳሴ ግድብ፣ ከወገን ለወገን መረዳዳት እስከ አረንጓዴ ዐሻራ የዜጎቿን ተሳትፎ ጠይቃ፣ ከመሻቷ በላይ ተሳትክቶላታል፡፡ ዛሬ የተደገመዉም ይኸው ነው፡፡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲን ማንበር፣ በግልጽና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ መንግሥትን…
“አዲስ አበባ በብርሃን ፍጥነት እየተቀየረች ነው” አንቶኒዮ ጉቴሬዝ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 78
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 58
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የትውልድ ርዕይ!
ኢትዮጵያ የሀገራትን ዕጣ ፈንታ በሚወስነው የዲጂታል ዘመን ደጃፍ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ ዲጂታል 2030 ብሔራዊ ምላሻችን፤ በራስ በመተማመን፣ በፈጠራ እና በታላቅ ዓላማ ተንቀሳቅሰን ያሳዬነው ቁርጠኝነትና የማድረግ አቅም ነው። #DigitalEthiopia2030 #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 110
5 Million Coders መመዝገቢያ ሊንክ https://ethiocoders.et/
5 Million Coders መመዝገቢያ ሊንክ http://www.ethiocoders.et/ የ5000000 የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢኒሽዬቲቭ የኢትዮጵያ ወጣቶች ተገቢውን የሆነ በአለምአቀፍ ደረጃ ተፈላጊ የሆኑ የቴክኖሎጂ እንደዚሁም የዲጂታል ክህሎት እንዲኖራቸው ለማድረግ የተቀረጹ ፕሮግራሞች ናቸው ይሄ ስልጠና ይፋ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 3 ወራት ውስጥ ከ242 ሺህ በላይ አሰልጣኞች ተመዝግበው ስልጠናውን እየወሰዱ ይገኛል በአጠቃላይ ከተመዘገቡት ውስጥ ከ81 ሺህ በላይ የሚሆኑት በመሰረታዊ ፕሮግራሚንግ ስልጠና…













