ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ያደረጉት ጉብኝት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ታኅሳስ 13/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያችን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ምክንያቱም ከሰላም የበለጠ ምንም ነገር የሌለ በመሆኑ፡፡ ሰላም ለሰው ልጅ እድገትም ሆነ ለሀገር ግንባታ ሂደት ዋንኛዉ መነሻ ነው፡፡ ሰሞኑን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የተደረጉ ሕዝባዊ ዉይይቶች የሕዝብ ድምጽ ጎልቶ እንዲሰማ ማድረጉንና ሕዝቡ ለዘላቂ ሰላምና ልማት ቁርጠኛ መሆኑን የታየበት ሁነኛ መድረክ ነበር፡፡ የዉይይቱ ተሳታፊዎች…
#PMOEthiopia#EthiopiaDelivers See less Post Views: 31
“ኢትዮጵያ 39ኛውን የአፍሪካ ህብረት እና 2ኛውን የጣልያን-አፍሪካ ጉባዔዎች የሚካፈሉ ከፍተኛ ልዑካንን ለመቀበል ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ ሆናለች። በከፍተኛ ጥራትና ዘመናዊ መልክ የተገነቡት ዓለም አቀፍ የስብሰባ አዳራሾች እና ደረጃቸውን የጠበቁ ምቹ እና ዘመናዊ የቱሪዝም መዳረሻዎች በታጀበው አዲሱ ገጽታችን፤ ቆይታዎ ከምንጊዜውም በላይ ልዩ እንደሚሆን እናረጋግጥሎታለን፡፡ ከጉባዔ አዳራሾች ባሻገር በአፍሪካውያን የሚመራውን አዲሱን የቱሪዝም ዘርፍ እድገት፣ ተሳታፊዎች እንዲመለከቱና ቆይታቸውን…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 67
የዲጂታል 2030 ስትራቴጂ መንደርደሪያ ያደረገዉ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025”ን ሲሆን በዋናነት ሦስት ግቦችን ለማሳካት ዓላማ ያደረገ ነዉ፡፡ አንደኛዉ ግብ ተደራሽነትን ማስፋት ሲሆን ይህም ሁሉም ዜጎች ከቤታቸዉ፣ ከስልኮቻቸዉ እና ካሉበት ስፍራ ሆኖ የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበትን እድል መፍጠር ነዉ፡፡ ሁለተኛዉ ግብ ለዜጎች እኩል እድል መስጠት ነው፡፡ መንግሥት እኩል እድል ባልሰጠበት ሁኔታ የዜጎች እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ስለማይቻል ሁሉም…
Post Views: 51
