ሀረር የፍቅር ከተማ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን በድምቀት ተቀብላለች።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication












ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን በድምቀት ተቀብላለች።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication












እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ ውረድ የተሞላ ነበር፤ ተስፋ አስቆራጭ መከራዎችን አስተናግደናል። ከእንግዲህ ፈተናው ጨርሶ አይጎበኘንም ባንልም፣ ተስፋችን የሚወለድበት የዋዜማው ዕለት ላይ ደርሰናል። የፍዳው ዘመን ላይመለስ ተሸኝቶ፣ የማንሠራራት ዘመን እንደመጣ በልበ ሙሉነት መናገር እንችላለን።…
ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ በሰላም፣ በጋራ ተጠቃሚነት እና በሉዓላዊነት መከበር ላይ የተመሠረተ ውጫዊ ግንኙነቷ ዛሬ ላይ ከየትኛውም ጊዜ በላቀ መልኩ ተጨባጭ ድሎችን እያስመዘገበ ይገኛል። ሀገራችን በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ መድረኮች ያላት አቋም እየተከበረ፣ የዲፕሎማሲ ተጽዕኖዎቿም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፉ መጥተዋል። ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት እና በሰላም አስከባሪነት፣ በሽብርተኝነት ትግል እንዲሁም በቀጣናዊ መረጋጋት ግንባር ቀደም…
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል። ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም ሆኗል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 133
“ኢትዮጵያ ለታሪካዊውና ታላቁ የሀገራዊ ምክክር በምትሰናዳበት በዚህ ወሳኝ ታሪካዊ ወቅት፤ ለመላው የሀገሬ ልጆች የማስተላልፈው ታላቅና የከበረ ጥሪ አለኝ። ነገ የሚጀመረው ውይይት ፍቱን የፖለቲካ መድረክ ብቻ ሳይሆን፣ የእኛን እና የመጪውን ትውልድ እጣ ፈንታና የወደፊት ተስፋ ሙሉ በሙሉ የሚወስን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ጭምር ነው። ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም፣ መረጋጋትና ሁለንተናዊ ብልጽግና የምትተጉ፣ የኢትዮጵያ ታላቅነት ግድ የሚላችሁ ሁሉ፤ ፈረሱም…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በሰጡት መግለጫ ዜጎች በነቂስ ወጥተው ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ድምፃቸውን መስጠታቸውን ገልጸዋል። እስከ እኩለ ሌሊት የቀጠለው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የድምፅ ቆጠራ ሂደቱ ታዛቢዎችና የፓርቲ ተወካዮች በተገኙበት እየተከናወነ መሆኑን የገለፁ ሲሆን የድምፅ ቆጠራው ተጠናቆ ውጤቱ ይፋ እንደሚሆን አመላክተዋል። ለተጨማሪ የመረጃ…
ሰላማዊ ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሕብረ ብሄራዊነት የተከበረባት ጠንካራ አንድነት ያላት የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ታላቁን ገዥ ትርክት በጋራ ልንገነባ ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊ ካሳ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ በጀመሩት ውይይት ሚኒስትር ዴኤታዋ እንዳሉት እንደ መንግስት ኮሙኒኬሽን አመራርና ባለሙያ ለሃገራዊ ግንባታ አዎንታዊ ገዥ…
