#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ የቀድሞ ፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ መሪዎች ቤተሰቦች እና ጋዜጠኞች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት በሰጡት አስተያየትም “ኢትዮጵያ ፓን አፍሪካኒዝምን በላቀ መሠረት ላይ ገንብታዋለች፤ ይህ ለአፍሪካ ሌላ ዐዲስ ምዕራፍ ነው” ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያውያን በራስ ዐቅም እና ጥረት የተገነባዉ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከዓድዋ ድል እና ከአፍሪካ ኅብረት ምሥረታ ቀጥሎ ሦስተኛዉ የፓን አፍሪካኒዝም መሠረት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ኢትዮጵያን በመረጃ ላይ የተመሠረተ የልማት መጻኢ ዕድል የሚያሳየው፤ ”በመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት” ብሔራዊ ጉባኤ ላይ የቀረቡ የብሔራዊ ዕቅድ እና ስታቲስቲክስ ዳሽቦርዶች (የመረጃ መከታተያ ሰሌዳዎች) እና ኤግዚቢሽን ያደረጉት ጉብኝት። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 102
የዲጂታል መታወቂያ አሁን ባለንበት ዓለም የኢኮኖሚና የማህበራዊ ትስስርን እየቀየረ ያለ የቴክኖሎጂ አብዮት ነዉ፡፡ በኢትዮጵያም “ፋይዳ” መታወቂያ የዚህ ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ አንዱ አካል እየሆነ ሲሆን እንደ ስንጋፖር፣ ህንድ እና ኢስቶኒያ ያሉ ሀገራት የዲጂታል መታወቂያን በመጠቀም አብዛኛዎቹን የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል በመቀየር የዜጎቻቸውን ሁለንተናዊ አገልግሎት በማዘመን ተጠቃሽ ሀገራት ናቸዉ ፡፡ የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት፣ የዲጂታል መታወቂያን ስራ ላይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 52
ኅብረ ብዙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለኅብር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ጳጕሜን 4 የኅብር ቀን “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት ተከብሮ ይውላል፡፡ በእርግጥም የኅብር ቀን ኢትዮጵያውያን ዓመቱን ሙሉ ልናከብረዉ የሚገባ ነው፤ ኅብራችን ብዙ ነውና፡፡ በብሔር፣ በቋንቋ፣ በአመለካከት፣ በመልክዓ ምድር፣ በአመጋገብ፣ በአኗኗር ዘይቤ፣ በአለባበስ ወ.ዘ.ተ፡፡ ኅብራዊነታችን ሰፊ ነው፡፡ ይህ ኅብራችን ደግሞ ውበታችን፣ ሀብታችን፣ የደስታና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው፡፡…
ኢትዮጵያ የሀገራትን ዕጣ ፈንታ በሚወስነው የዲጂታል ዘመን ደጃፍ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ ዲጂታል 2030 ብሔራዊ ምላሻችን፤ በራስ በመተማመን፣ በፈጠራ እና በታላቅ ዓላማ ተንቀሳቅሰን ያሳዬነው ቁርጠኝነትና የማድረግ አቅም ነው። #DigitalEthiopia2030 #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 120