ቴክኖሎጂን በማስፋፋትና በመጠቀም የኢትዮጵያን ሕዝብ ችግሮች የመፍታት ቁርጠኝነት።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት የሁለት ክፍሎች ቃለምልልስ ኢትዮጵያ የአዲሱ ዘመን የኢንደስትሪ መስፋፋትን እንዴት እየበየነች እንደሆነ አብራርተዋል። የመጀመሪያውን ክፍል ማክሰኞ ሚያዚያ 6/ 2018 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ። Post Views: 98
በዚህም መሰረት: 1. የመካከለኛ ዘመን 2018-2022 የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ ማዕቀፉ የመንግስትን ገቢ መሠረት በማስፋት ወጪ ለመሸፈንና የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ፣ ከመንግስት ገቢ አሰባሰብ እና ሀብት አመዳደብ አኳያ የፖሊሲ አቅጣጫዎችን በማመላከት ለቀጣይ በጀት አመት የበጀት ዝግጅት መነሻ ሆኖ እንዲያገለግል ማዕቀፉ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በማዕቀፉ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ…
“በ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ የነበረን ቆይታ ቅኝት፦ አዲሱን ዓመት የጀመርነው ስትራቴጂካዊ ጥቅሞቻችን በተረጋገጡበት እና የአፍሪካ ድምፅ በዓለም አቀፍ መድረክ ከፍ ባለበት ታሪካዊ ስኬት ነው!” Post Views: 32
በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የተናበበና የተቀናጀ መረጃ ከተቋማት ጋር የመለዋወጥ ዐቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍተኛ መሻሻል እያመጣ እና ውጤት እየተመዘገበ መሆኑንና ይበልጥ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ አስታውቀዋል። የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የፌዴራል እና የተጠሪ ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የጋራ መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው።…
ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ወራቶች ብቻ በርካታ ዲፕሎማቶችን በመቀበል የአለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ስትራቴጂካዊ ማዕከልነቷን በተግባር አረጋግጣለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰሞኑን ከቡሩንዲ፣ከላይቤሪያ እና ከፖርቹጋል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በአዲስ አበባ ስኬታማ ውይይት አድርገዋል። ከዚህ በተጨማሪም የብራዚል፣ የቱርክ፣ የማሌዥያ፣ ጣሊያን እና የእስራኤል መሪዎችን እንዲሁም የቻይና እና የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ተቀብለው አነጋግረዋል። እንደ ኬንያ፣…
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በጀመረቻቸዉ ጥረቶች በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል፤ ለላቀ ስኬትም ጥረቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ በዚህ ወሳኝ ወቅት ኢትዮጵያ ከጣልያን መንግሥት እና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር በመቀናጀት 2ኛዉን የዓለም የምግብ ሥርዐት ጉባኤ እንድታዘጋጅ ተመርጣለች፡፡ ይህም በኹለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነቶች ውስጥ ኢትዮጵያ እየተጫወተች ያለዉን ሚና የሚጎላ፣ በሥርዐተ ምግብ ዙሪያ የጀመረቻቸዉን ስኬታማ ተግባራት የሚያበረታታ ነው፡፡ ከዐራት ዓመታት…