የሉዓላዊነት ልብ – ክፍል 1
“ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያስፈልገው ብቸኛው መንገድ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ነው፡፡ ችግሮች አሉኝ የሚሉ አካላት ጋር ቁጭ ብሎ በመነጋገር ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት አሁንም በራችን ክፍት ነው። የኢትዮጵያን እድገት የማይሹ ሀገራት በጦርነት እንደማያሸንፉን ያውቁታል፡፡ ያላቸው ምርጫ ባንዳዎችን መላክ ነው። ኢትዮጵያን በቅጡ ያላወቁ የውስጥ ባንዳዎች ደግሞ ከጠላት ጋር በማበር ዓላማቸውን የሚያሳኩ ይመስላቸዋል፡፡ ይህ ፈጽሞ ሊሳካ አይችልም። “ ጠቅላይ…
“የሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ባለፈው አንድ አመት እየሰራንባቸው የቆየነውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶች በመቀጠል ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የሃሳብ ልውውጣችን የወል የቅድሚያ ጉዳዮቻችንን ለመከወን ብሎም ለጠንካራ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ መረጋጋት እና ልማት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያፀና ነበር።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 68
የአረንጓዴ ዐሻራ መረሃ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተያዘዉን ግብ እዉን የሚያደርግ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት ገለጸ፡፡ መረሃ ግብሩ የውሃ ሀብትንና የብዝሃ ህይወት ጥበቃን በማረጋገጥ ረገድም ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የቤተ መንግሥት አስተዳደር እና የኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን አመራርና ሠራተኞች፣ የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት በጋራ ትናንት ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በመልካሳ ቤተመንግሥት የችግኝ…
ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በፊት የተጀመረዉን የዲጂታል ማንነት ሥርዓት የመገንባት ጉዞን እዉን በማድረግ ላይ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተጀመረዉን የአይዲ ፎር አፍሪካ 2025 ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተገኝቶ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት “ፋይዳ” መሰረታዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምሶሶ አካል መሆኑን…
ማስጀመርያ መርሃ ግብር ላይ የተደረገ ውይይት። #PMOEthiopia Post Views: 129
ምክንያቱም ህፃናት በትምህርታቸውና በህይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስፈልጋቸውን ክህሎትና እውቀት በማስጨበጥ ለዘላቂ ትምህርትና ለግል ስኬታማነት መሰረት ይጥላል። ጥራት ያለው የቅድመ-መደበኛ ትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋፋት፣ መምህራንን ለማሰልጠን፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ምቹ የመማሪያ አካባቢን ለመፍጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ በሺዎች የሚቆጠሩ የመዋለ ህፃናት ትምህርት ቤቶች እየተቋቋሙ ይገኛሉ። ቅድመ መደበኛ ትምህርት አገልግሎት ባልተዳረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ዘንድ በመድረስ እኩልነትን ያረጋግጣል፣ ማህበራዊና የአስተሳሰብ እድገትን…