#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
መንግሥት ሀገር በቀል ሪፎርሞችን በመተግበር፣ ኢኮኖሚውን ለውድድር ክፍት በማድረግ እና ስር የሰደዱ መዋቅራዊና ኢኮኖሚያዊ ማነቆዎችን በስኬት በመሻገር ተጨባጭ ለውጦች እንዲመዘገቡ አድርጓል ። ባለፉት ዘጠኝ ወራት የታየው የ9.2 በመቶ ዕድገት በቀጣይ ወደ 10.2 በመቶ ከፍ ይላል ተብሎ ይጠበቃል። የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከ8 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ወጥተው 2.1 ትሪሊዮን ብር ገቢ አስገኝተዋል። በ2,153 የኢንቨስትመንት ፈቃዶችና በማምረቻ ዘርፉ…
ይህ ማዕቀፍ በአራቱ ዓበይት መርሆዎች ተቃኝቶ የሚመራ ሲሆን፣ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ መድረኮች ንቁ (Active) ተሳታፊ፣ ከአንድ የፖለቲካ ጎራ ብቻ ሳትወሰን አማራጭ (Alternative) ዲፕሎማሲን የምትከተል፣ ፈጣን የጂኦፖለቲካ ለውጦችን በጥበብ በመከታተል ከሁኔታዎች ጋር ተላማጅ (Adaptive) እና የሌሎችን ፍላጎት ከመቀበል ይልቅ ብሔራዊ ጥቅሟን የምታስከብር አጀንዳ ቀራጭ (Agenda Setter) በመሆን ስትራቴጂካዊ ራስን የመቻል መንገድ እንድትቀይስ አድርጓታል። ሀገሪቱ ይህንን የዲፕሎማሲ…
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 5/2017(ኢዜአ)፦ መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን የተመድ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤ ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ የተደራጀ መረጃ ተደራሽ ሊያደርጉ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ። ኢትዮጵያ 2ኛውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሥርዓተ-ምግብ ጉባኤን ከሁለት ሳምንት በኋላ ታስተናግዳለች። የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት መገናኛ ብዙሃን ጉባኤውን በተመለከተ ሊኖራቸው የሚገባው ግንዛቤ እና የሥርዓተ ምግብ ሽግግር ፅንሰ…
“መሪ ራሱን ያሸነፈ፣ ጊዜን ያተረፈ፣ ሀሳብን የገዛ፣ ግብን የተለመና ሌሎችንም የማረከ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 96
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡትን የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ምዕራፍ ሁለት፣ የኦሪጂን እና የሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎችን እንዲሁም የኤች.ዜድ ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካን በይፋ መርቀዋል። እነዚህ የሶላር ፋብሪካዎች በጋራ በዓመት 11.3 ጊጋ ዋት ንጹሕ ኃይል የማመንጨት አቅም ያላቸው ሲሆን፣ የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ ደግሞ በዓመት 900 ቶን ኦክስጅን፣ 40,000 ቶን ናይትሮጅን…
“ምሁርነት በጊዜና በዘመን ላይ መሰልጠን ነው። ምሁርነት ከጊዜ ጋር ያለንን እሽቅድድም ሳይታለፉ፣ ሳይቀደሙ መኖር ማለት ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 66