ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ዛሬ ጠዋት ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማርን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ስላለው ትብብርም ተወያይተናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“ዛሬ ጠዋት ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማርን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ስላለው ትብብርም ተወያይተናል።”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ኅብረ ብዙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለኅብር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ጳጕሜን 4 የኅብር ቀን “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት ተከብሮ ይውላል፡፡ በእርግጥም የኅብር ቀን ኢትዮጵያውያን ዓመቱን ሙሉ ልናከብረዉ የሚገባ ነው፤ ኅብራችን ብዙ ነውና፡፡ በብሔር፣ በቋንቋ፣ በአመለካከት፣ በመልክዓ ምድር፣ በአመጋገብ፣ በአኗኗር ዘይቤ፣ በአለባበስ ወ.ዘ.ተ፡፡ ኅብራዊነታችን ሰፊ ነው፡፡ ይህ ኅብራችን ደግሞ ውበታችን፣ ሀብታችን፣ የደስታና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው፡፡…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 62
የኢትዮጵያን አቅም ላኪው ያውቀዋል ተላላኪው ግን ይጓጓል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ዕድገት የማይፈልጉ ሀገራት በጦርነት ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ያውቁታል። ነገር ግን የኢትዮጵያን አቅም ላኪው ቢያውቀውም ተላላኪው ግን ይጓጓል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ ደካማ ሆና እንድትኖር ኢትዮጵያ በሁለት እግሯ መቆም እንዳትችል የሚሹና የሚሰሩ ሀገራት ባሉበት ሁኔታ ኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምን ለይተው…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች Post Views: 31
የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጥቅምት 22/2018 መንግሥት ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተማን ለመገንባት የኮሪደር ልማቱን ከአዲስ አበባ በመጀመር በሁሉም ክልሎች እንዲስፋፉ የሚያደረጉ ከተማን የማልማት ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡ የኮሪደር ልማት ሁለንተናዊ ብልጽግናን ከማረጋገጥ አኳያ የጎላ ሚና አበርክቷል ፡፡ በአዲስ አበባ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ቀስበቀስ የሁሉም ከተሞች ልምድና ባህል ወደ መሆን ተሸጋግሯል ። የአዲስ አበባ ከተማ ከኮሪደር ልማቱ በፊት…
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 64
