Similar Posts
ሀሮ ደንዲ ሎጅ የሀገራዊ ቱሪዝም ስትራቴጂያችን ውጤታማተፈጻሚነት ማሳያ ነው።
በገበታ ለትውልድ መርሃ ግብርአማካኝነት የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን በመጠቀም ከፍተኛ ዋጋያለው የኢኮኖሚ ምሰሶ እየገነባን እንገኛለን። ኢትዮጵያ በሀሮደንዲ ሎጅ አማካኝነት ቀዳሚ ዓለም አቀፍ የቱሪስትመዳረሻነቷን የምታጠናክር ሲሆን፤ ተፈጥሯዊ ውበታችንከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር ሲቀናጅ በማንኛውም መድረክተወዳዳሪ መሆን እንደሚችል በተግባር አረጋግጣለች። ይህፕሮጀክት ለክልላዊ ዕድገት መፋጠን እንደ ማነቃቂያየሚያገለግል ከመሆኑም በላይ፣ በሥነ-ምህዳር ቱሪዝም ላይየሚደረግ ስትራቴጂካዊ ኢንቨስትመንት ዘላቂ ልማትንእንደሚያረጋግጥና የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ መጻኢ ዕድልእንደሚያጠናክር ማረጋገጫ…
የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የባህር በር አስፈላጊነትን በተመለከተ !!!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምራች ኢንዱስትሪው የታለመለትን ብሔራዊ ግብ እንዲመታ አስተማማኝ የሎጂስቲክስ መዋቅርና የባህር በር አማራጮች መኖራቸው አማራጭ የሌለው ወሳኝ ጉዳይ ነው። ምርቶችን በብዛትና በጥራት ማምረት በራሱ በቂ አይደለም ዋናው ቁምነገር ያመረቱትን ውጤት በብቃት፣ በቅልጥፍና እና በተወዳዳሪነት ለዓለም አቀፍ ገበያ ማድረስ መቻል ነው።ከዚህ አንጻር የኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወይም በውል የተረጋገጠ የባህር በር የማግኘት ጥያቄ…
በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት እና ክትመት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሰረት ነው፡፡
ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ የከተሞችና የኮሪደር ልማት ሥራ የአገሪቱን ገጽታ ከመለወጥ ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የተወሰደ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ከተሞች ለረዥም ዘመናት ተቆራኝቷቸው የነበረውን የጉስቁልና መልክ ከመቀየር አኳያ እና ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ማራኪ ሆነው እንዲደራጁ ማድረግ በሚያስችል ሁኔታ መንግስት ከፍተኛ በጀት በመመደብ እና የሰው ሀይል በማደራጀት ትኩረት…
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
Post Views: 80
“የፋይናንሻል ሴክተርን ማረቅ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ሚና ይጫወታል “
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 56
“የቱሪዝም ኢኮኖሚ የሚፈጠረው ሴክተሩ ትራንዛክሽን ሲኖረው ነው ! ቱሪስቶች ይዘው የመጡትን ይዘው ሊመለሱ አይገባም “
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 32

