Similar Posts
ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ 56ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካሉበት ተግዳሮቶች እየተላቀቀና የኢኮኖሚው መሰረቶችም እየተጠናከሩ መጥተዋል፡፡ ማዕቀፉ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የኢትዮጵያውያን እጆች መሬትን አቅንተው ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ተልዕኳችን ይቀጥላል። ኢትዮጵያውያን ስንተባበር የሚያቆመን አንዳች ኃይል የለም!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 78
#ቃል_በተግባር
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እንደተናገሩት የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል። ኢትዮጵያ ታመርታለች ! ከፍተኛ ዶላር እየፈሰስን ድንጋይ የምንሸከምበት ጊዜ አብቅቷል !! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 43
የኢትዮጵያ ዕድገት ለመላው አፍሪካ ምሳሌ ተደርጎ የሚወሰድ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ ዕድገት ለመላው አፍሪካ ምሳሌ ተደርጎ የሚወሰድ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ዕድገት ለመላው አፍሪካ ምሳሌ ተደርጎ የሚወሰድ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ የአሁን ዕድገት ጥሩ አፍንጫ ያለው ሰው ከተማ ውስጥ ሲንቀሳቀስ በሽታ ያውቀዋል፣ ጥሩ ዐይን ያለውም ሰው በማየት የኢትዮጵያን ዕድገት ይገነዘባል ሲሉ…
“ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን ማንም አያሸንፍም።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም Post Views: 31
“ሚዲያዎች ኩነትን ከወቅቱ ከባቢያዊ ሁኔታ ጋር አስትሳስሮ ማሳየት ቢችሉ ኖሮ አብዛኛው የጋራ ማንነት ያጣንባቸው ልምምዶች ይቀረፉ ነበር”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 91











