Similar Posts
“የኮይሻ ፕሮጀክት እንደ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ብቻ ሳይሆን የቱሪዝም መስህብ የሚሆኑ ስራዎች አሉት” ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ
የኮይሻ ፕሮጀክት ከኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት ባሻገር የቱሪዝም መስህብ የሚሆኑ ገፅታዎች እንዳሉት የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ በሚል በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መንግስት በለውጡ የታደገው ሌላው ፕሮጀክት የኮይሻን ፕሮጀክት እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ የዱር እንስሳት መገኛ የሆነው እና አረንጓዴ የለበሰውን የጨበራ ጩርጩራ ለምለም…
የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዉ ለጠንካራ እና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ እድገት መሠረት ጥሏል
መጋቢት 8/2018 ዓ.ም ባለፉት ሰባት የለዉጥ ዓመታት፣ ኢትዮጵያ በነፃ ገበያ ሥርዓት ተወዳዳሪ የሚያደርጋትን ዐቅም በመፍጠር እና ሥር የሰደዱ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ስብራቶችን በመጠግን ረገድ ተጨባጭ ዉጤቶችን አስመዝገባለች፡፡ እንደ ሀገር የገጠሙን ስብራቶች፡-ቀጣይነት ያለው የማክሮ ኢኮኖሚ አለመመጣጠን፣ ዘላቂና አስተማማኝ የፊስካል ቁመና አለመረጋገጥ፣ ውጤታማ ያልሆነ የሀብት ድልድል፣ ዘላቂ ያለሆነ እድገት እና የሀብት ልዩነቶችን ማስፋፋት የወቅቱ ወሳኝ ተግዳሮቶች እንደነበር የሚታወስ…
National Initiatives Strengthening Ethiopia’s Economy and Honoring Its Flag
The 18th National Flag Day has celebrated with great passion at the Government Communication Service today. Honorable Minister Enatalem Melese emphasized that milestones such as the Adwa Victory, the construction of the Grand Renaissance Dam, and the initiation of gas extraction and fertilizer production are pivotal in restoring Ethiopia’s economic strength and uplifting the dignity…
የሪፎርም ስኬትና የማይበገር ኢኮኖሚ ግንባታ
መንግሥት ሀገር በቀል ሪፎርሞችን በመተግበር፣ ኢኮኖሚውን ለውድድር ክፍት በማድረግ እና ስር የሰደዱ መዋቅራዊና ኢኮኖሚያዊ ማነቆዎችን በስኬት በመሻገር ተጨባጭ ለውጦች እንዲመዘገቡ አድርጓል ። ባለፉት ዘጠኝ ወራት የታየው የ9.2 በመቶ ዕድገት በቀጣይ ወደ 10.2 በመቶ ከፍ ይላል ተብሎ ይጠበቃል። የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከ8 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ወጥተው 2.1 ትሪሊዮን ብር ገቢ አስገኝተዋል። በ2,153 የኢንቨስትመንት ፈቃዶችና በማምረቻ ዘርፉ…
የክላስተር እርሻ አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች
የክላስተር እርሻ አነስተኛ ይዞታ ያላቸው አርሶ አደሮች በመደመር ዕሳቤ ተባብረው ምድራቸውን ወደ ልምላሜ፣ ምርታቸው ደግሞ ወደ ሀገር ተስፋ የሚቀይሩበት የብልጽግና መንገድ ነው። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 120
ኢትዮጵያውያን መርጠዋል፤ ኢትዮጵያ አሸንፋለች!
ግንቦት 25 2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ከዜጎቿ የፈለገችዉን ኹሉ በፈለገችው ጊዜና ኹኔታ የምታገኝ ሀገር ናት፡፡ ለሀገራቸዉ የተጠየቁትን ሁሉ ለመስጠት ወደኋላ የማይሉ ዜጎች ስላሏት በእጅጉ ኮርታለች፡፡ ከዓድዋ እስከ ሕዳሴ ግድብ፣ ከወገን ለወገን መረዳዳት እስከ አረንጓዴ ዐሻራ የዜጎቿን ተሳትፎ ጠይቃ፣ ከመሻቷ በላይ ተሳትክቶላታል፡፡ ዛሬ የተደገመዉም ይኸው ነው፡፡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲን ማንበር፣ በግልጽና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ መንግሥትን…

