“ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን ማንም አያሸንፍም።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም
“የማንሠራራት ቀን ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን…
ይህ አዲስና ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ለአሁኑም ሆነ ለሚመጣው ትውልድ የምስራች ነው። ኢትዮጵያ በጦርነት የተመሰረተች ሀገር ሳትሆን በሕዝቧ መግባባት እና በጋራ ትርክት ላይ የምትገነባ መሆኗን የሚያረጋግጥ ወሳኝ የሀገር ግንባታ ሂደት ጭምር ነው። Post Views: 31
ባለፉት የሪፎርም ዓመታት የገንዘብ ፖሊሲን የማዘመን፣ የውጭ ምንዛሬ የማሻሻል ፣የፋይናንስ ዘርፍ ለውጥ እና የተቋማዊ ማሻሻያ ስራዎች ከተከናወኑ ዋና ዋና የማሻሻያ ተግባራት መካከል ተጠቃሽ ናቸው። እነዚህ የማሻሻያ ተግባራት የዋጋ ግሽበትን በሰኔ 2012 ከነበረበት ከ30 በመቶ በታህሳስ 2018 ላይ ወደ 9.7 በመቶ ለመቀነስ አስችለዋል። በውጭ ምንዛሬ ማሻሻያ ትግበራ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ከማሳደግ ባለፈ በህጋዊ እና ትይዩ ገበያ…
ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ምድር ላይ እየተከናወነ ያለው “የአረንጓዴ ዐሻራ” ንቅናቄ ቀደሞ እንደሚታሰበው በቀላሉ ዛፍ የመትከል አካባቢያዊ ዘመቻ ብቻ ሳይሆን፣ የሃገርን ህልውና በስነ-ምህዳራዊ መሰረት ላይ እንደገና የመገንባትና የትውልድን እጣፈንታ የማደስ ታላቅ ስትራቴጂካዊ ሽግግር ነው። ይህ ጥረት የተሸረሸረውን የመሬት አካል መልሶ ከመጠገን አልፎ፣ በአየር ንብረት መዛባትና በተፈጥሮ ሃብት መናመን ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ቀድሞ…
#Ethiopia#PMOEthiopia Post Views: 39
የላቀ ስኬት ራሱን የመግለጥ ተፈጥሮ አለው። በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት ኢትዮጵያ ያስመዘገበችው ውጤት የዓለምን ትኩረት ስቧል።በቅርቡ የአፍሪካ ኅብረት ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) እና የዲጂታል ጤና ሻምፒዮን አድርጎ መሾሙ፣ ቀደም ሲል የተቀበሏቸው የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት (FAO) ሽልማት፣ የአግሪኮላ ሜዳሊያ፣ የላቀ የአፍሪካ መሪነት ሽልማት እና የኢጋድ (IGAD) የቱሪዝም ሻምፒዮንነት እውቅናዎች ላይ…