“ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ብሔራዊ ጉባኤ !
”የጀመርናቸው ለውጦች በራሳቸው የመጨረሻ ግብ አይደሉም፤ ይልቁንም ከእኛ በኋላ ለሚመጡት ተከታታይ ትውልዶች የምንጥለው ጠንካራ መሠረት ነው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
”የጀመርናቸው ለውጦች በራሳቸው የመጨረሻ ግብ አይደሉም፤ ይልቁንም ከእኛ በኋላ ለሚመጡት ተከታታይ ትውልዶች የምንጥለው ጠንካራ መሠረት ነው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የአከባቢ ጥበቃ ስርአታችን ደካማ በመሆኑ በድጋሚ ለመተካት እጅግ አስቸጋሪና ለም የሆነውን አፈራችንን ስናጣ ቆይተናል። በህዝብና በመንግስት ትብብር የተጀመረው የአከባቢ ጥበቃ ሥራ የዝናብ ወራት ከመቃረቡ በፊት በዚህ መልክ መሰራት መጀመሩ ተስፋ ሰጪ ነው። የተፈጥሮ ሃብቶቻችንን በሁሉም መልክ ማልማት የሰርክ ተግባራችን ይሁን። እንበርታ፣ እጆቻችን አፈር ይንኩ፣ሀገር እናልማ! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 84
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 59
ይህ አዲስና ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ለአሁኑም ሆነ ለሚመጣው ትውልድ የምስራች ነው። ኢትዮጵያ በጦርነት የተመሰረተች ሀገር ሳትሆን በሕዝቧ መግባባት እና በጋራ ትርክት ላይ የምትገነባ መሆኗን የሚያረጋግጥ ወሳኝ የሀገር ግንባታ ሂደት ጭምር ነው። Post Views: 35
“ዛሬ ጠዋት ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማርን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ስላለው ትብብርም ተወያይተናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 52
#DigitalEthiopia2030 #PMOEthiopia Post Views: 79
“የውሃ ዋስትና ለአፍሪካ ብልጽግና፤ የዘንድሮው የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ መሪ ቃል” ኢትዮጵያ ከየካቲት 6 እስከ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤን እና 39ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን በደመቀ ሁኔታ እንደምታስተናግድ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የዘንድሮው የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ “የ2063 አጀንዳን ለማሳካት ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና የንፅህና አጠባበቅን ማረጋገጥ”…