ተፈጥሮ ለአርባ ምንጭ ውበትን ለገሰች፤ ሪዞርቱ ደግሞ መድረክን አበረከተላት!
የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የግንባታ ሂደት – ከሰኔ 26/2015 ዓ.ም ➤ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም.
የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የግንባታ ሂደት – ከሰኔ 26/2015 ዓ.ም ➤ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም.
#PMOEthiopia#VisitEthiopia#EthiopiaDelivers
Post Views: 47
የላፍቶ ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ሆስፒታሉ አዲስ አበባን የህክምና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የተቀመጠውን ሀገራዊ ግብ ከመደገፉም በላይ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ይኖረዋል። የተቋሙ አሁናዊ አቅም እና ርዕይ:- በ5.4 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ግዙፉ ሆስፒታል 17 ዘመናዊ ህንጻዎችንና 500…
ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በአዳማ የፌዴራል እና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዓመታዊ የጋራ መድረክን ሲከፍቱ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአሁኑ ወቅት ከአፍሪካ 5ኛ ባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ደረጃ ላይ መገኘቱን ጠቅሰዋል፡፡ በሃገሪቱ የተመዘገቡት ዘርፈ ብዙ ስኬቶች ሁሉም ጠንካራ የሚዲያና እና የኮሙኒኬሽን ተግባቦት ሥራ ድጋፍ እንደነበራቸው የተናገሩት ሚኒስትሩ ስኬቶቹ ግን በርካታ ፈተናዎችም እንደነበሩባቸው ጠቁመዋል፡፡ በተለይም ጽንፈኝነትና አክራሪነት እንደ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 91
ንግድን ለማቀላጠፍና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ የመንገድ አውታሯን በንቃት እያስፋፋችና እያሻሻለች ትገኛለች። አሁን ላይ እየተከናወኑ ያሉ ጥረቶች ትኩረት የሚያደርጉት አዳዲስ አውራ ጎዳናዎችን እንዲሁም የገጠር እና የከተማ መንገዶችን በመገንባት በተጨማሪም ነባር መንገዶችን በማዘመን የጉዞ ጊዜን ለማሰጠር፣ ደህንነትን ለማሻሻልና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ነው። እነዚህ ተግባራት የትምህርት፣ የጤና፣ የገበያ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ከማሳደጋቸውም በላይ ለኢንዱስትሪ፣ ለግብርና እና…
Post Views: 61