Similar Posts
በዛሬው ዕለት የተመረቀው የሸበሌ ሪዞርት በምስል:-
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 70
ተሻጋሪ ርዕይን የሰነቀ አጋርነት፤ ኢትዮጵያና ፈረንሳይ ወደ ብሩህ መጻኢ ጉዞ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳይንስ ሙዚየም ያደረጉት ጉብኝት፤ ለሁለቱ ሃገራት የመጪው ዘመን የላቀ ፈጠራ፣ ቴክኖሎጂ እና ከፊታችን ላሉ ሰፊ ዕድሎች ያላቸውን የጋራ ቁርጠኝነት ያንጸባረቁበት ነው። #PMOEthiopia#MeetInEthiopia#EthiopiaHosts ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 80
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሀሮ ደንዲ ሎጅን ዛሬ በይፋ መርቀዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ መርሃግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን ዛሬ በይፋ መርቀዋል። የደንዲ ሐይቅን ቁልቁል የሚመለከተው የሥነ-ምህዳር ቱሪዝም ልማት፣ ኢትዮጵያ ለከፍተኛ እና ዘላቂ የቱሪዝም ዘርፍ ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። ይህ ስኬት ኢትዮጵያ ያለመችውን ዳር እንደምታደርስ ህያው ምስክር ነው! ሀገራችን ተፈጥሯዊ ውበቷን ካልተቆጠበ ጥረት ጋር በማቀናጀት፣ የራሷን መጻኢ ዕድል በራሷ የመገንባት ዐቅም እንዳላት…
ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን የምታቀርባቸው በርካታ ተሞክሮዎች አሏት
“የውሃ ዋስትና ለአፍሪካ ብልጽግና፤ የዘንድሮው የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ መሪ ቃል” ኢትዮጵያ ከየካቲት 6 እስከ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤን እና 39ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን በደመቀ ሁኔታ እንደምታስተናግድ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የዘንድሮው የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ “የ2063 አጀንዳን ለማሳካት ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና የንፅህና አጠባበቅን ማረጋገጥ”…
ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ትስስርን የበለጠ ለማጎልበት፣
ንግድን ለማቀላጠፍና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ የመንገድ አውታሯን በንቃት እያስፋፋችና እያሻሻለች ትገኛለች። አሁን ላይ እየተከናወኑ ያሉ ጥረቶች ትኩረት የሚያደርጉት አዳዲስ አውራ ጎዳናዎችን እንዲሁም የገጠር እና የከተማ መንገዶችን በመገንባት በተጨማሪም ነባር መንገዶችን በማዘመን የጉዞ ጊዜን ለማሰጠር፣ ደህንነትን ለማሻሻልና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ነው። እነዚህ ተግባራት የትምህርት፣ የጤና፣ የገበያ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ከማሳደጋቸውም በላይ ለኢንዱስትሪ፣ ለግብርና እና…
“ትናንት ከነበርንበት ከፍ ብለናል እርሱ አይካድም፤ መድረስ ከሚጠበቅብን ግን ብዙ ይቀረናል!”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 32

