ታሪክ ልንሰራ ነው! ኢትዮጵያውያን እንደ ንብ ናቸው፤ በቀፏቸው ውስጥ ሲሰባሰቡ ያምራሉ፣ ያፈሩማል!
በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ የቀረበ፣ በህብረታችን ውስጥ ያሉትን ታላላቅ እድሎችና ብሩህ ተስፋዎችን ያሳየ የብዝሃ መገናኛ ትርኢት። ስለ ትላንት ሳይሆን ስለ ነገው ትውልድ እጣ ፈንታ፣ ስለ መጪው ዘመን ስኬት የሚደረግ ታሪካዊ ጉዞ!
ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ቋጠሮውን አብረን እንፍታ!
