#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
“ኢትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት አመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት አላቸው። ይኽ ግንኙነት በቅርቡ ወደ በሁኔታዎች የማይለዋወጥ የስትራቴጂክ ትብብር አድጓል። ዛሬ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀብዬ በጽናት በሚጓዘው የኢትዮጵያ እና ቻይና የመንግሥት እና ሕዝብ ግንኙነት ላይ ተነጋግረናል። በተለያዩ የልማት ትብብር ርዕሰ ጉዳዮችን ለማከናወን ያለንን ጽኑ አቋም በማስቀጠል ላይ ውይይት አድርገናል። በኢኮኖሚ፣ ንግድ፣ መሠረተ ልማት፣ የኃይል…
“ውድ ኢትዮጵያውያን ለ5 ሚሊዮን ኮደሮች ምዕራፍ ስኬት እንኳን ደስ አላችሁ! በሦስት ዓመታት ውስጥ ለማሳካት የታቀደውን ግብ ከሁለት ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ማሳካት ተችሏል። የ«5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች» ሐምሌ 16 ቀን 2016 ዓ.ም. ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ፣ በመረጃ ትንተና፣ በአንድሮይድ ሶፍትዌር ልማት እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረታዊ ትምህርቶች 5,005,146 ሰልጣኞች ተመዝግበው ከ3 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ስልጠናውን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 33
ኮሚሽኑ እስካሁን ያከናወናቸውን ዐበይት ተግባራት፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች እና ለተግዳሮቶቹ የሰጣቸውን መፍትሔዎች ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን በታሰበው ልክ ለማስኬድ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቁ ሚናዎችን አስቀምጧል። በእስካሁን ስራ ከቀረቡት ቁልፍ ስኬቶች መካከል፣ - አካታች እና አሳታፊ የሆነ የምክክር ተሳታፊዎች ልየታ - የሀገራችንን 93 በመቶ የሸፈነ በ1234 ወረዳዎች ስኬታማ የአጀንዳ ማሰባሰብ እና ልየታ ማድረግ ይገኙበታል። በሌላ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ጋር በመሆን፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን የአራት ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን ጎብኝተዋል። #PMOEthiopia Post Views: 53
*ሰላምን ማፅናት*አርሶ አደሩ እና አርብቶ አደሩ በአካባቢ ባለው የውሃ አማራጭ በመጠቀም በጥምረት የመስኖ ስራን መስራት*የተጀመረውን የስንዴ ኢኒሼቲቭ ምርትን ክረምት ከበጋ አጠናክሮ መቀጠል*በከተማ እና ገጠር ተግባራዊ እየሆነ ያለው የሌማት ትሩፋት ስራን አጠናክሮ መቀጠል*ዘላቂቅ እና ዘመን ተሻጋሪ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቅድመ አደጋ መከላከል ስራን እንደየ አካባቢው መስራት*በየጊዜው በምርምርና አዳዲስ ፖሊሲ ስራውን መደገፍና ማጠናከር*በጉዳዩ ላይ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጥ…