የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ከ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር መክረናል።
በቆይታችንም በዋና ዋና የብሪክስ ቅድመ-አጀንዳዎች እና በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል ያለውን ሁለገብ ትብብር የበለጠ በሚያጠናክሩ ሂደቶች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።”

“ከ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር መክረናል።
በቆይታችንም በዋና ዋና የብሪክስ ቅድመ-አጀንዳዎች እና በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል ያለውን ሁለገብ ትብብር የበለጠ በሚያጠናክሩ ሂደቶች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።”

በኢትዮጵያ እና በሩስያ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የታሪክ፣ የባህልና የዲፕሎማሲ ትስስር በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ። በሩሲያዋ ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ከሚካሄደው የአፍሪካ ሩሲያ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ሚኒስትር ዲኤታዋ ከሩስያ የዲጅታል ልማት፣ ኮሙኒኬሽንና ማስ ሚዲያ ምክትል ሚኒስትር ቤላ ቼርኬሶቫ ጋር ውይይት አካሂደዋል።በውይይታቸውም አፍሪካውያን የዓለም…
በኢትዮጵያ በመከናወን ላይ ያሉ የመኖሪያ ቤት ልማት ሥራዎች በቤተሰብ ደረጃ ደህንነታቸው የተጠበቀ፣ ዘላቂ እና አስተማማኝ መኖሪያዎችን በማስፋት የኑሮ ሁኔታን በማሻሻል ላይ ይገኛሉ ምንም እንኳን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት አሁንም ከፍተኛ ቢሆንም፥ የኢትዮጵያ መንግሥት መደበኛ የቤት አቅርቦትን ከማህበራዊ ድጋፍ ጋር በማቀናጀት ሰፊ ስራዎችን እየከወነ ይገኛል። ቀጣይነት ካላቸው የከተማ እና የህብረተሰብ ተኮር የቤት ልማት መርሃ ግብሮች በተጨማሪ፤ ዓመታዊው…
“የዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተከበሩ ይቬት ኩፐርን አግኝቼ በቁልፍ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል። ከውይይታችን ጎን ለጎን በተካሄደው የኢንቨስትመንት አማካሪዎች ማህቀፍ ሥር የኢንቨስትመንት እና ኃብት አስተዳደር የቴክኒካል ትብብር የመግባቢያ ሥምምነት እና የሁለት የጋራ የልማት ስምምነቶች ፊርማ መርሃ ግብር ላይም ተገኝተናል። እነዚህም የሁርሶ-አይሻ 400 ኪሎ ቮልት እና የደገሃቡር-ቀብሪደሃር 132 ኪሎ…
በማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት ኢንጂነር ሐና ብርሃኑ፣ በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ከነበረበት ደካማ አፈጻጸም ተነስቶ አሁን ላይ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ስትራቴጂካዊ ምሰሶዎች አንዱ መሆን የቻለበትን የማዕድን ትራንስፎርሜሽን ጉዞ አቅርበዋል። በቁርጠኛ ማሻሻያዎች፣ በገበያ መልሶ ማዋቀር እና እሴትን መጨመር በሚያስችሉ ኢንቨስትመንቶች በመታገዝ ዘርፉ ከፍተኛ የወጪ ንግድ ገቢን እያስገኘ፣ የገቢ ምርቶችን ጥገኝነት እየቀነሰ እና ለኢንዱስትሪ ልማት አዳዲስ…
Post Views: 62
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 47