ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጅቡቲ ገቡ፤
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጅቡቲ መግባታቸውን አስመልክቶ በፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጌሌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች በኢትዮጵያና በጅቡቲ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የጋራ ፕሮጀክት ይፋ የሚሆንበትን መድረክ በጋራ ይታደማሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጅቡቲ መግባታቸውን አስመልክቶ በፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጌሌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች በኢትዮጵያና በጅቡቲ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የጋራ ፕሮጀክት ይፋ የሚሆንበትን መድረክ በጋራ ይታደማሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 39
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 88
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 36
#PMOEthiopia #ETAF90 Post Views: 113
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 39
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 78