Similar Posts
ፈጠራን መሰረተ ልማት ያደረገ እና በሁሉም መስክ ሉዓላዊ ኢትዮጵያን ለመፍጠር የተነደፈ ሀገራዊ ትልምና ራዕይ ነው
ፈጠራን መሰረተ ልማት ያደረገ እና በሁሉም መስክ ሉዓላዊ ኢትዮጵያን ለመፍጠር የተነደፈ ሀገራዊ ትልምና ራዕይ ነው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ታኅሳስ 14/2018 ዓ.ም ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሀገሪቱን የዲጂታል ሽግግርን በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በመንግሥት አሥተዳደር ማዕቀፍ ዉስጥ ለማካተትና በእስካሁኑ የተመዘገቡ የኢኮኖሚ ስኬቶችን ይበልጥ ለማጠናከር የተነደፈ ሀገራዊ ራዕይ ነዉ፡፡ ዕቅዱ ሁሉን አቀፍ እድገት እና ዓለም አቀፍ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ ውረድ የተሞላ ነበር፤ ተስፋ አስቆራጭ መከራዎችን አስተናግደናል። ከእንግዲህ ፈተናው ጨርሶ አይጎበኘንም ባንልም፣ ተስፋችን የሚወለድበት የዋዜማው ዕለት ላይ ደርሰናል። የፍዳው ዘመን ላይመለስ ተሸኝቶ፣ የማንሠራራት ዘመን እንደመጣ በልበ ሙሉነት መናገር እንችላለን።…
የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ክቡር ቺፍ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በሀገራዊ ምክክር ያስተላለፉት መልእክት
የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ክቡር ቺፍ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በሀገራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ የህዝቦቿን ብዝሃነትና ታታሪነት በመጥቀስ ይህ ህዝብ የሰነቀውን ብሩህ ተስፋ ለማሳካት ደግሞ አሁን የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር ስኬት ቁልፍ መሆኑን አብራርተዋል። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 42
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ የነቢዩ መሐመድ ታሪክ ትውልድን ለበጎ ከሚቀርጹ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው፡፡ የተጠሩበትን ዓላማ ማክበር፤ ለተጠሩበት ዓላማ ዋጋ መክፈል፤ የተጠሩበትን ለሌሎች ማካፈል፤ የተጠሩበትን አክብሮ መኖር – እነዚህ ሁሉ ሺ መጻሕፍት የሚወጧቸው ትምህርቶች ናቸው፡፡ ነቢዩ የተጠሩበትን ዓላማ በሚገባ ስለተገነዘቡ አክብረው ኖረዋል፡፡ የተጠሩት ለተራና ርካሽ ነገር እንዳልሆነ ተገንዝበዋል፡፡ የተጠሩት ትውልድን ለመቅረጽና ታሪክን…
“በኮሙኒኬሽን ተቋማትና የሕዝብ ግንኙነት መዋቅሮች የሚከናወኑ የተግባቦት ሥራዎች ዓላማ ተኮር እና ብሔራዊ ጥቅሞችን የሚያስገነዝቡ መሆን ይገባቸዋል” – የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
**************************** የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ሀገራዊ የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡ በበይነ መረብ በተካሄደዉ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የክልል እና ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ተቋማት እና የፌዴራል ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ የአገልግሎቱ፣ የክልልና ከተማ አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ተቋማት እና የፌዴራል ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት የሥራ ክፍሎች የሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸሞች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡…
መንግሥት በሁሉም መስኮች የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ ይሠራል!
ባለፉት ሀምሳ ዓመታት የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍፁም መገለል ተነስተዉ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በልማት መስኮች የባለቤትነት ዋስትናን አረጋግጠዋል፡፡ ዛሬ ላይ ሴቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ ዐዉድና ልማት ዘርፎች ውስጥ ግንባር ቀደም ሚናን እየተጫወቱም ይገኛሉ፡፡ ይህ ለውጥ የሴቶችን መሠረታዊ መብቶች ከማስጠበቅ ባለፈ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ገጽታ ላይ የሚታዩ ውጤቶችን እንዲጎናጸፉ አስችሏቸዋል፡፡ ሴት መሪዎች ፖሊሲዎችን በመቀረጽ፣ የአገልግሎት አሰጣጥን በማሳለጥ፣ ልማትን በማፋጠን፣ እንዲሁም…
