Similar Posts
ኢትዮጵያ ከንኡስ ነጠላ ትርክት ወደ ታላቅ ሕብረ ብሄራዊ ገዥ ትርክት መሻገር ይጠበቅባታል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቱ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክርቤቶች 4ኛ የሥራ ዘመን የጋራ ጉባኤ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ገዥ ትርክትና አሰባሳቢ ትርክትን ያጸኑ ሀገራት ዛሬ ስፍራቸው ታላቅነትና ብልጽግና ነው ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ወርዷን በሚመጥን ልክ ከሕዝቦችዋ አልፋ በዓለም አምራና ደምቃ መታየት ይኖርባታል ያሉት ፕሬዚዳንቱ ኢትዮጵያ ለሁላችንም አታንስም ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በበጀት ዓመቱ መንግስት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ አፈጻጸም…
እሁድን በሥራ ላይ
እሁድን በሥራ ላይ – እድገት እንደ ባቡሩ ለእረፍት ቀን አይቆምምና። የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ዋና መሥሪያ ቤት ምልከታ በመካሄድ ላይ ነው። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 83
ሦስቱ መሪዎች በድሬ ጎዳና
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 81
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ሀገሪቱን ከጥገኝነትና አጀንዳ ተቀባይነት በማላቀቅ ታሪኳን፣ ነፃነቷንና እያደገች ያለችበትን ፍጥነት የሚመጥን ተፅዕኖ ፈጣሪነት አጎናፅፏታል።
ይህ ማዕቀፍ በአራቱ ዓበይት መርሆዎች ተቃኝቶ የሚመራ ሲሆን፣ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ መድረኮች ንቁ (Active) ተሳታፊ፣ ከአንድ የፖለቲካ ጎራ ብቻ ሳትወሰን አማራጭ (Alternative) ዲፕሎማሲን የምትከተል፣ ፈጣን የጂኦፖለቲካ ለውጦችን በጥበብ በመከታተል ከሁኔታዎች ጋር ተላማጅ (Adaptive) እና የሌሎችን ፍላጎት ከመቀበል ይልቅ ብሔራዊ ጥቅሟን የምታስከብር አጀንዳ ቀራጭ (Agenda Setter) በመሆን ስትራቴጂካዊ ራስን የመቻል መንገድ እንድትቀይስ አድርጓታል። ሀገሪቱ ይህንን የዲፕሎማሲ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የቦረና ብሔራዊ ፓርክ ይህ ተፈጥሯዊ ይዘቱ የተጠበቀ ስፍራ ለዱር እንስሳት ግዙፍ መጠለያ ከመሆኑም ባለፈ ለቱሪዝም ዘርፍ ሰፊ ዕድል የሚከፍት ነው። ተፈጥሯዊ ሥነ-ምህዳርን ጠብቆ የያዘና ፣ የአጥቢ እንስሳት ዝርያዎች፣ ለተለያዩ የወፍ ዓይነቶች እንዲሁም የዕፅዋት ዓይነቶች እንደ ዋነኛ መኖሪያነት ያገለግላል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 76
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የቤኒን ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒን ተቀብዬ በወል ጉዳዮች ዙሪያ መክረናል። የሁለትዮሽ ግንኙነታችን መጠናከር እና በጋራ ጥቅሞች ላይ የላቀ ትብብር ለማድረግ በሚያስችሉ እድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ለጥልቅ አጋርነት እና ለዘላቂ ወዳጅነት ያለንን የጋራ ቁርጠኝነት ይበልጥ እንደምናሳድግ ጽኑ ፍላጎት አለን።” Post Views: 50
