Similar Posts
ዓድዋ የብሔራዊ አንድነታችን መሠረት፣ የነገው ታሪካችን ምሰሶ ነው
የካቲት 20/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት አክብሯል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ እንደገለጹት፣ ከ130 ዓመታት በፊት አባቶቻችን ለትውልድ የሚተርፍ አኩሪ ታሪክ ሰርተው እንዳስቀሩ ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያን በወቅቱ ድል ሊቀዳጁ የቻሉበትን ዋና ምክንያት…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ጉዞ፡ በተግባር የታነጸበት ስራ “ዛሬ በሞጆ ተገኝተን ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስኬት ትልቅ ሚና የሚጫወተውንና በ60 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውን ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል ማስፋፍያ የመጀመሪያ ምዕራፍ አስመርቀናል። ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት በዓመት እስከ 1 ሚሊዮን ባለ 20 ጫማ ኮንቴነሮች የማስተናገድ አቅም ያላቸው ጣቢያዎችና ዘመናዊ መጋዘኖች ያሉት ሲሆን፣ የደረቅ…
የቱርክዬ ሪፐበሊክ ፕሬዝዳንት የሆኑትን ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን ይፋዊ አቀባበል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 149
ታሪክ ልንሰራ ነው! ኢትዮጵያውያን እንደ ንብ ናቸው፤ በቀፏቸው ውስጥ ሲሰባሰቡ ያምራሉ፣ ያፈሩማል!
በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ የቀረበ፣ በህብረታችን ውስጥ ያሉትን ታላላቅ እድሎችና ብሩህ ተስፋዎችን ያሳየ የብዝሃ መገናኛ ትርኢት። ስለ ትላንት ሳይሆን ስለ ነገው ትውልድ እጣ ፈንታ፣ ስለ መጪው ዘመን ስኬት የሚደረግ ታሪካዊ ጉዞ! ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ቋጠሮውን አብረን እንፍታ! #ኢትዮጵያእየመከረችነው #PMOEthiopia Post Views: 251
Addis Ababa’s Riverside Transformation
June 22, 2018 Prime Minister Abiy Ahmed inaugurated the grand 10.5-kilometer Entoto-Kebena River and Riverside Development project, opening it to the public and marking a historic milestone in Addis Ababa’s rapid urban transformation. Covering 87.6 hectares, this mega-development successfully blends environmental rehabilitation with world-class civic infrastructure. On the ecological front, the project features one large dam, 16 smaller dams,…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ የተከበሩ ካያ ካላስን ዛሬ ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። በአውሮፓ ሕብረት እና በአፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር ላይ የመከርን ሲሆን በጋራ ጥቅሞች እና ቅድሚያ በሚሰጣቸው ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሃሳብ ተለዋውጠናል።በተጨማሪም ትኩረት የሚሹና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መሰረት ባደረገው ውይይታችን፤ ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ይበልጥ ለማሳደግና ለማስፋፋት በሚያስችሉ መንገዶች ላይ መክረናል።”…

