“ነፃ ነበርን፤ ነፃነታችን ላይ የማንደራደር መሆን አለብን።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“መከላከያን የሚያከብር፣ የልጆቹን ደም የሚያከብር፣ የሚያሰማራውን ጦር ዋጋ መክፈል የሚገነዘብና እውቅና የሚሰጠው ምክር ቤት መሆኑ ኩራት ተሰምቶኛል። አመሰግናለሁ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 18
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከነበረበት 2 ነጥብ 6 ትሪሊዮን ሃብት ዛሬ 9 ትሪሊዮን ደርሷል። ትልቅ ይወድም የነበረ ሃብተን በማሰባሰብ አጠቃላይ ሃብቱን በሶስት እጥፍ ማሳደግ ችሏል። ከገቢ አንጻርም አሁን ላይ 3 ነጥብ 1 ትሪሊዮን ብር ያስገባል። ባለፉት 3 ወራት ብቻ 72 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር ተችሏል። ይህም የመንግስት ሃብት ከመበዝበዝ ወጥቶ ትርፍ…
በሀገራችን በመንግሥት ምህረትና ይቅርታ ተጠቅመው በየቀኑ በሺህ የሚቆጠሩ ኃይሎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ይገኛሉ። ነገር ግን የኢትዮጵያ ዕድገትና ፍጥነት የሚያሰጋቸው አካላት አሁንም ተላላኪዎችን በመጠቀም እዚህም እዚያም ለመረበሽ እየሞከሩ ቢሆንም፣ በየትኛውም አካባቢ በትጥቅ ትግል የሚሳካና የሚመለስ ጥያቄ የለም። በመሳሪያ ትግል መንግሥትን መጣል በፍፁም የማይሳካ ‘ቅዠት’ መሆኑን በመገንዘብ፣ የሰው መሳሪያና የጠላቶች መገልገያ በመሆን የገዛ ወንድሞቻችሁን ከማጥፋት ወጥታችሁ በሰላማዊ…
ኤርትራን በተመለከተ የኤርትራ መንግስት ከተደበቀበት ወጥቶ ከማያውቅበት በራሳችን አውሮፕላን እየወሰድን ጎረቤት ጋር አገናኝተነዋል። ይህን ያደረግነው በጋራ ማደግ እንደምንችል ስለምናምን ነው። ከኤርትራ መንግስት አብረን ለመልማት ከፍተኛ ጥረት አድርገናል። ለምሳሌ ኤሌክትሪክ ስለሚቸገሩ እናስገባላችሁና በኢትዮጵያ ዋጋ ተጠቀሙ ብለናቸው ነበር። ነገር ግን የኤርትራ መንግስት አልፈለገም።መንገድ፣ ወደብ በጋራ እንስራ ብለን ጠይቀን የኤርትራ መንግስት አልፈለገም። ምክንያቱ ደግሞ የኤርትራ መንግስት ለጊዜው መንግስት…
ኢትዮጵያ ውስጥ የግብር መሰረትን የማስፋት ስራን በደንብ ማየት ይገባል። በርግጥ ግብር መክፈል ክብር ነው። ሁሉም ዜጋ ይህን በደንብ መገንዘብ አለበት ። ታማኝ ግብር ከፋዮች አሁንም በጣም ጥቂት ናቸው። ከጥቅል ዓመታዊ ምርታችንም አንጻር የሚሰበሰበው ግብር በጣም ትንሽ ነው። ስለዚህ ይህን በአሰራርና በህግ ማስተካከል ይገባል። Post Views: 17
Post Views: 255